የአዲስ አበባ ጥበቃ በመለስ ስር ዋለ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የአዲስ አበባ ጥበቃ በመለስ ስር ዋለ

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ልሳነ ሕዝብ - 21-10-2005

ከተቃዋሚዎች ጋር የተጀመረው ድርድር ውጤት ባለማምጣቱ ቅንጅቱ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የተቃውሞ እርምጃዎች ይወስዳል ተብሎ በመሠጋቱ ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ የአዲስ አበባና አካባቢዋ የመከላከያ፣ የደህንነት የፖሊስ እዝ በቀጥታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥር እንዲውል መመሪያ መሰጠቱን የውስጥ ምንጮች አስታወቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ይብላን ለወያኔ "ባለቀ ሰዓት" መፈራገጥ ለመላላጥ!!

Postby mrmuluwork » Mon Oct 24, 2005 10:52 pm

ውድ ጀግናው አና ትሁቱ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ፡፡ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ትግስታችን አና ማስተዋላችን በወያኔው ናዚው መሪዎች እኛ ኢትዮጲያኖች ፈሪና ብንሞት ብንገደል ብንደበደብ የማንሰማ ተብለናል ፡፡ስለሆነም ማንም ኢትዮጲያዊ ለነጻነቱ በሚችለው ሁሉ ለነጻነቱ ባመቸው ሁሉ ነገር ከራሳችን አስከገዘባችን ድረስ የነጻነት ትግሉን መደገፍ ለራሳችን የመኖር ህልውና ነው፡፡ሁላችንም ባለንበት የነጻነት ትግላችንን መደገፍ አና በገንዘብም በኩል ከስራው ከቀየው ከቤቱ ተባሮ ላለው ወገናችን መርዳት አሁን ዛሬ ጀምሮ መሆን አለበት፡፡ጎበዝ ወያኔ ገሎን ጨርሶናል ከሞት ወደ ሞት እየወሰደን ላለ ናዚ መለስ ዜናዊ አሁን ማብቃት አና ማስወገድ አለብን፡፡ነገን ለመኖር ዘሬ ትግሉ የጠየቀንን የነጻነት ትግልን ደግፈን ማሸነፍ አማራጭ የሌለው የወቅቱ ምርጫችን ነው፡፡ጎበዝ በወያኔ ሻቢያ ወሬ እና አሉባልታ ሳንፈራ ሳንረበሽ በሙሉ ጀግንነት እና ቆራጥነት ባንድነት ትግላችንን ማጧጧፍ አና ለድል መብቃት የማንኛውም በነጻነት ለመኖር የሚፈልግ ኢትዮጲያዊ ስራችን መሆን ይገባናል፡፡

አክባሪያችው,ከትግሉ መንደር!!10/24/2005
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Postby በማእረጉስ » Sat Oct 29, 2005 11:52 pm

ጥያቂ አለኝ! ለመሆኑ ጥበቃው ከዚህ በፊት በማን ስር ነበር ለማለት ነው? ወይስ ዶሮን ሲያታልሉአት.... እንደሚባለው መሆኑ ነው?
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest