በባህረሰላጤው ሀገራት ከአስር ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በወሲብ ንግድ ተሰማርተዋል

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

በባህረሰላጤው ሀገራት ከአስር ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በወሲብ ንግድ ተሰማርተዋል

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ዘ ሞኒተር - 21-10-2005

ከአስር ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በባህረ ሰላጤው አካባቢ በሚገኙ ሀገራት በወሲብ ንግድ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተመድ አስታወቀ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby በማእረጉስ » Mon Oct 24, 2005 7:27 pm

የሚያስተዳድረውን ሕዝብ መብትና የሀገርን ብሂራዊና
አለም አቀፋዊ መብት ለመጠበቅ በመጀመርያ ራሱ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን መሪና አስተዳደር ሲኖር ነው:: ሁለቱንም ለጊዚው የለንም:: ውርደታችን ከሀገር ወጥቶ በአለም ካሳወቀን ሰንብተናል:: ከዚህ ሁሉ ሊታደገን የሚችል እግዚአብሒር ብቻ ነው::
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

Postby በይሉል » Mon Oct 24, 2005 11:22 pm

ሀሎሎሎሎ........

በመስኩ የተሰማሩት የእኛ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለት ነው ይህ ሁሉ ዑዑታ.

ፊሊፒን
ህንዶች
ላቲኖች
ነጮች
ጥቁሮች
ወዘተርፈ

ሁሉም የተሰማራበት ስለሆነ በሜዳ አታስበርግገን.

በዚህ ምክንያት ወያኔን ያወገዝክ ከሆነ ፖለቲካ አታዉቅም. አንብብ ወንድሜ.

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው.

ከሌሎች ጋር ሳነጻጽራቸው እህቶቻችን ቆንጆዎች ብቻ ሳይሆኑ የተሰማሩትም በቁጥር በጣም አነስተኛ ናቸው. አጀማመራቸዉም ከሌሎች እጂግ ወደሁዋላ ቀርተው አሁን የዛሬ አስር አመት ገደማ ይሆንቸዋል.
ስለዚህ ባይጋነንባቸው መልካም ነው.
በይሉል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Thu Sep 16, 2004 9:30 pm
Location: Beylul-60km North of Assab.

Postby አባዊርቱ » Tue Oct 25, 2005 2:58 am

በይሉል wrote:ሀሎሎሎሎ........


ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው.


.

=================================

ስልጣኔ ይሉሀል ይህ ነው:):)!
አቤት ጆሮ አያሰማው የለ!

ጽናቱን ይስጣት ላገራችን ሁሉን በየፈርጁ ለወለደችዋ!

ኤታማዦሩ,
ከትዝብት ጋር
አባዊርቱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 800
Joined: Mon Feb 23, 2004 4:11 am

የስራ ባልደረባ ነህ?

Postby የጨርቆሱ » Tue Oct 25, 2005 6:06 am

በይሉል wrote:ሀሎሎሎሎ........

በመስኩ የተሰማሩት የእኛ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለት ነው ይህ ሁሉ ዑዑታ.
ፊሊፒን
ህንዶች
ላቲኖች
ነጮች
ጥቁሮች
ወዘተርፈ

ሁሉም የተሰማራበት ስለሆነ በሜዳ አታስበርግገን.

በዚህ ምክንያት ወያኔን ያወገዝክ ከሆነ ፖለቲካ አታዉቅም. አንብብ ወንድሜ.

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው.

ከሌሎች ጋር ሳነጻጽራቸው እህቶቻችን ቆንጆዎች ብቻ ሳይሆኑ የተሰማሩትም በቁጥር በጣም አነስተኛ ናቸው. አጀማመራቸዉም ከሌሎች እጂግ ወደሁዋላ ቀርተው አሁን የዛሬ አስር አመት ገደማ ይሆንቸዋል.
ስለዚህ ባይጋነንባቸው መልካም ነው.

-------
በቁጥር አነስተኛ ናቸው ያልካቸውን ቁጥር ለሙዋሙዋላትና ጥሩ ያልከውን ቢዝነስ አንተም ተሰማርተህበት እንደሆነ አባባልህ ያስታውቃል: ቡሽቲነት ለእናንተ አዲስ አይደለም: አደራ ቢዝነስ ስት ሰራ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንዳትል: ገበያም ሊቀንስብህ ይችላል: በዚህ መልኩ ውሰደው:
ወራዳ
የጨርቆሱ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue Mar 15, 2005 9:54 pm
Location: united states

Postby ማንትሩ » Tue Oct 25, 2005 3:38 pm

በማእረጉስ wrote:የሚያስተዳድረውን ሕዝብ መብትና የሀገርን ብሂራዊና
አለም አቀፋዊ መብት ለመጠበቅ በመጀመርያ ራሱ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን መሪና አስተዳደር ሲኖር ነው:: ሁለቱንም ለጊዚው የለንም:: ውርደታችን ከሀገር ወጥቶ በአለም ካሳወቀን ሰንብተናል:: ከዚህ ሁሉ ሊታደገን የሚችል እግዚአብሒር ብቻ ነው::ጥሩ ብለሁል ለህዝብ እድገትም ሆነውድቀት ዋናው መንግስት ነው የግድ ፖለቲካ አዋቂ መሆን አይስፈልግም ይህን ለማለት ድሮ በጦረኝነት ነበር የምንታወቀው ትላንት በሰው ሰራሽ እራሀብ ዛሬ በዚህ ልዩነቱን አስተውሉት በሽታውም የዛኑ ያህል በስደት ያለን ምንያህል እንደሆነ በየጊዜው የምናየው ነው ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ብዙ በተደረገ ነበርቸር ያሳየን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

Postby በማእረጉስ » Tue Oct 25, 2005 8:39 pm

በይሉል ርግጠኛ ነኝ አንተ ኢትዮጵያዊ ልትሆን አትችልም! ለምን ቢባል ሀሳብህ ሁሉ እንዳንተው የተቃወሰ ነው:: ህንድና ታይዋን ...ወዘተ ስለፈጸሙት እኛም አይቅርብን ማለትህ ነው? አንተ ማንነትህንም ምንነትህንም የማታውቅ ብትሆን እንጂ በኛማ ለኛማ ትልቅ ውርደት ሆኖብናል:: የዘመኑ በሽተኛ ከሆንክ ደግሞ ባለህበት መታከም ነው:: ድለላህ ማንነትህን ያሳያልና ውዳቂ ሰው ነህ::
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

አስታወቀ እንዲ ?ቀልደኝኣ

Postby ሶሊያና » Tue Oct 25, 2005 11:39 pm

አስታወቀ እንዲ ተመድ?እውነት ቀልደኝአ ምነው በ መቶቪ የሚቆጥእሩ ኢትዮዽያውያን ስኤቶች በባህረሰላጤው በግርድና ተሰማርተው እንደሚሰቃዮ አላስታወቀ?---በቪ የሚቆጥእሩት መኖሪያ ወረቀት ስለሊላቸው ብቻ በእስር እንደሚማቅቁ አላስታወቀ?---ወይስ ከዚህ ስቃይ ለማመለጥ በምኤድኤትራኒያን ባህር እየሰመጥኡ እንደሚቀሩ ምነው አላስታወቀ?---እምምምምምምምምምምም በየኪላው አስገደዶ ቪዛ ሳይመታ ስለማያሳልፋቸው?ህእህእ!!!!!!!!!!!!!!!!!እንኤን የገረመኝ ወደ ሲት ያየ የተመኝኣትም ያን ግዚ በውስጥኡ አመነዘረ ተባለ እንጂ የታየችው የተመኝኡአት አመንዝራ ትባላለች እንዲ?---አሀ አመንዝራውን ያገባችውም ለካ አመንዝራ ነው የምትባለው እናም ይህ ስም ተሰጥኣቸው ባለፉት 14 አመታት ውስጥ በመቶቪ የሚቆጥእሩ ሲት እትዮዽያውያን ወደ ባህረሰላጤው ተሰደዋል እናም ከሚያሳልፉት የስቃይ ህይወት ከግዚው ርዝመት ውብ ስለሆኑ ከሚገጥማቸው በሁሉ የመፈለግ ፈተና አኩአያ በይሉል እንዳለው ዘግይተዋል ከቁጥራቸው አንዛር 10 ቪዎች ብቻ በዚ ስራ መስማራታቸው ጥንካሪያቸው ያስደንቃቸዋል----በዚ ስራ የተሰማሩትም ወደው የገቡበት ስላልሆነ ቢሰሩም ራሳቸውን ጥእብቀው ነው ለመሆኑ የጨርቆሱ እትዮ እውስጥ በኢድስ ስንቱ እንደሚረግፍ ታውቃለህ እትዮስ በዚ ሰራ የተስማሩ የሉም???????????????????????????????????????????
ሶሊያና
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Mon Oct 24, 2005 9:44 pm
Location: ethiopia

Postby አዳማ » Wed Oct 26, 2005 12:55 am

:


በይሉል wrote:ሀሎሎሎሎ........

በመስኩ የተሰማሩት የእኛ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለት ነው ይህ ሁሉ ዑዑታ.

ፊሊፒን
ህንዶች
ላቲኖች
ነጮች
ጥቁሮች
ወዘተርፈ

ሁሉም የተሰማራበት ስለሆነ በሜዳ አታስበርግገን.

በዚህ ምክንያት ወያኔን ያወገዝክ ከሆነ ፖለቲካ አታዉቅም. አንብብ ወንድሜ.

ለነገሩ ጤንነታቸዉን እስከጠበቁ ድረስ ተሰማርተው ቢዝነስ ቢሰሩበት ለራሳቸዉም ለአገራቸዉም ጠቃሚ ነው.

ከሌሎች ጋር ሳነጻጽራቸው እህቶቻችን ቆንጆዎች ብቻ ሳይሆኑ የተሰማሩትም በቁጥር በጣም አነስተኛ ናቸው. አጀማመራቸዉም ከሌሎች እጂግ ወደሁዋላ ቀርተው አሁን የዛሬ አስር አመት ገደማ ይሆንቸዋል.
ስለዚህ ባይጋነንባቸው መልካም ነው.
አዳማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon May 16, 2005 2:30 am
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest