ዩኒቨርስቲው ተማሪዎቹን 180 ብር እየሰጠ አሰናበተ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ዩኒቨርስቲው ተማሪዎቹን 180 ብር እየሰጠ አሰናበተ

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ዘ ሞኒተር - 21-10-2005

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ19978 ዓ.ም መደበኛ የትምህርት መጀመሪያ ጊዜውን ማራዘሙን ሳይሰሙ ቀርተው ወደ ዩኒቨርስቲው የመጡ ብዛት ያላቸው ተማሪዎች ወደየመጡበት ሊመለሱ ያስችላቸዋል ያለውን 180 ብር በመስጠት ማሰናበቱን ለማወቅ ተችሏል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby በማእረጉስ » Mon Oct 24, 2005 7:34 pm

ወገኒ ስማ! እንዲህ አይነት መሰሪና ተንኮለኛ መንግስት በሀገራችን ታሪክ ታይቶ አይታወቅም:: በየክልሉ በተንኮል ከፋፍሎ ማደናቆሩ ሳያንስ ከነጭራሱ ትምህርት እንዳይማሩ ማድረግን የመሰለ ከባድ ወንጀል ይኖራል?
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest