ሀይሌና ደራርቱ ደረጃቸውን አሻሻሉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ሀይሌና ደራርቱ ደረጃቸውን አሻሻሉ

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ዘ ሞኒተር - 21-10-2005

የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከትናንት በስቲያ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ ምንም እንኳን ኢትዮጵያዊው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በኬንያው ፖልቴርጋርት በ2 ሰዓት 04 ደቂቃ 55 ሰኮንድ የተያዘውን የአለም ሪኮርድ ባይሰብርም አምስተርዳም ካሸነፈ በኋላ ከአለም ማራቶን ሯጮች መካከል ሶስተኛ ደረጃ ሊቀመጥ በቅቷል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest