የቅንጅት አመራሮችን የሚከታተሉ የደህንነት መኪኖች ታርጋ ታወቀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የቅንጅት አመራሮችን የሚከታተሉ የደህንነት መኪኖች ታርጋ ታወቀ

Postby ENH » Tue Oct 25, 2005 8:15 pm

አዲስ ዜና - 25-10-2005

የቅንጅት አመራሮችንና ንቁ አባላትን በአዲስ አበባ ውስጥ የሚከታተሉ የደህንነት ሠራተኞች የሚይዟቸው መኪኖች ሰሌዳ ቁጥር ታወቀ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

አይደለም እቺ ቀላሉእና በግልጽ የሚታይ:: መለስዘናዊ ምን እንዳሰበ እና እደሚሰራ የምናቅ ነን:

Postby mrmuluwork » Tue Oct 25, 2005 11:46 pm

አረመኔው ጨፍጫፊው መለስ ዘናዊ የሚያደርጋቸ እንቅስቃሴዎች ሁሉ የሚታወቁ ናቸው::የጊዜና የስዓት ወይም የሰኔ እና የሰኞ ጉዳይ ነው::ሲገጥሙ በናዚው መለስ ዜናዊ ላይ ይገጠምበታል::

የነጻነት ጥያቄን የሚገታ ሀይል ሊኖር አይችልም::


ነጻነት ለሰፊው እየተሰቃየ ላለው ኢትዮጲያዊ ሁሉ!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ምን ታደርጉ?

Postby ኩርኩፋ » Wed Oct 26, 2005 1:15 am

:o :o እና ሰሌዳቸውን አወቃችሁና ምን ትፈጥሩ? :roll: :roll: :roll: :roll:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

አረ እየተስተዎለ

Postby teshome » Wed Oct 26, 2005 7:49 am

አሁን ይህን ዜና ማውጣት ለማን እንዲጠቅም ነው? :!: :!: አረ እየተስተዎለ :!: :!: :!:
any tings Iwould like disecation
teshome
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Sep 14, 2004 1:56 am
Location: united states

አይ አለማወቅ

Postby አዳል ሱማሊ » Wed Oct 26, 2005 7:44 pm

ደሞ ይህ ዜና ተብሎ ተጻፈ ማን ይሙት አሁን የደህንነቱን ታርጋ አወቃችሁ ? አዎ ይህንን ምስኪን ህዝብ በረባ ባረባ ዜና ገንዘቡን ብሉት የመንገደኛውን ታርጋ ጻፉና የደህንነት ነው በሉ እንክዎን እናንተ ውስጡ ያሉትና በታርጋ መለየት የማይታማው ትራፊክም አያውቀውም

ኩርኩፋ እንዳለውም ታድያ ምን ታረጋላችሁ ? በጋዜጣው አምድ ላይ ስንት የሚጻፍ ጉዳይ እያለ ስለመኪና ታርጋ

አይ አለማወቅ :!:
አዳል ሱማሊ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 24
Joined: Mon Oct 18, 2004 10:25 pm
Location: united states

Re: ምን ታደርጉ?

Postby TULU » Wed Oct 26, 2005 7:48 pm

ኩርኩፋ wrote::o :o እና ሰሌዳቸውን አወቃችሁና ምን ትፈጥሩ? :roll: :roll: :roll: :roll:


አይ አንተ አተላ የሆንክ ሰው እሚሆነውንማ ተረጋግተህ ጠብቅ ታየዋለህ ኩርኩፋ ሆዳም የታሪክ አተላ ሁሉ ምን እንደሚደረግ ታየዋለህ
TULU
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Thu Nov 20, 2003 8:48 pm

Re: ምን ታደርጉ?

Postby ልጁነኝ1 » Wed Oct 26, 2005 8:08 pm

አታ ወዲ ኩርኩፍ!
እንደስምህ ትዕኒትህ ይመሳሰላል:: የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀኃልና ለወደፊቷ ዋጋህን ህዝቡ ይወስንና ዋጋህን የምሥህን ይሰጥኃል::

ሲበዛ የወራሪዎች ግራሲያኒ ማስተርህ የተናገራትን ቃል አንተ ዛሬ ከ70 ዓመት በኌላ መለስከው::ተናገርከው::

ታዲያ ይህ ጉራህና ባለታርጋዎቹ ገዳይና አፋኞች እነማንና በማንስ እየታዘዙ ሰዎችን ይገድሉና ያስፈራሩ ነበር:: በሚልና እንዲሁም እነኛን መኪና እያሽከረከሩ በተጨማሪ በህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ቢቺሉ እንግዲህ ህዝብ ይፋረዳቸዋል::

የህወኃት ወራሪ ቡድን የባንዳው ማለቴ ነው:: የሚያስፈጽማቸው የክላሺንኮቭ ዴሞክራሲ እንደማይሰራ የምታውቀው ዛሬ ሳይሆን ነገ ነው::ያንንም ጊዜ ብትጠብቅ ጥሩ ይመስለኛል:: ከኃዲ ጡት ነካሽ ሆዳም:: ዘርን ቆጥሮ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን አምኖ በቅን ልቦና የሚታገሉት ያሸንፋሉ እንጂ አይሸነፉም ይህን እንኳን የማይገባህ ጀዝባ መንፈስ ሰጪ አንተ ነህ ብል አልተሳሳትሁም::

ለማንኛውም!!!

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ካክብሮት ጋር
ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)ኩርኩፋ wrote::o :o እና ሰሌዳቸውን አወቃችሁና ምን ትፈጥሩ? :roll: :roll: :roll: :roll:
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Postby አቡዬ » Thu Oct 27, 2005 5:52 pm

ይህ እንኳን ዜና ተብሎ መቅረቡ እኔንም አስገርሞኛል ምክንያቱም ታርጋውን የለጠፈው ወያኔ ሌላ ታርጋ መቀየር ምን ያቅተዋል እሺ ታርጋዎቹ ታወቁ ይባል ግን ታርጋው የታሰረበትን ቡሎን ፈትቶ አዲስ ታርጋ መቀየር ይቻላል እኮ ሊለወጥ የማይቻል ነገር አይደለም ወይም ለዘለዓለሙ የተለጠፈ አይደለም ስለዚህ በዜና መልክ ሊቀር የሚገባው ነገር ስላልሆነ ጊዜ ማባከኛ ኢንፎርሜሽን እለዋለሁ በበኩሌ
በቸር እንሰንብት
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

ለ--ልጁነኝ 1

Postby ኩርኩፋ » Fri Oct 28, 2005 5:42 pm

:o :o :o ቧ......አልተግባባንም ! ምንድነው የምትለው :roll: በል ከወይኔ ጎራ አትቀላቅለኝ እኔ ማለት የፈለኩት ታርጋ ቁጥሩን ማወቁ ምን ይፈይዳል? ተፈልጉ በማንኛውም ጊዜ መቀይር እንደሚችሉ አይገባችሁም እንዴ ለማለት እንጂ አንተ እንደምትደሰኩረው ጀግንነት ፈጽሞ ማውራቴ አይደለም :cry: :cry: :cry: ተፈለክ :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted:

ክላ. :o ....ቧ......... :o ግደፍ ወዲ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: ለ--ልጁነኝ 1

Postby ልጁነኝ1 » Fri Oct 28, 2005 7:08 pm

ውድ ወገኔ ኩርኩፋ!

ከፍተኛ ይቅርታ በመጠየቅ ወንድምነትህ እንዳይርቀኝ እመኛለሁ::

ወንድሜ አትቀየመኝ ያልከው ትክክል ነው:: የታርጋ ቁጥራቸውን እንደፈለጉ መቀያየር ይቺላሉ ለታክሲ ታርጋ አድርገው የታክሲዋን ለራሳቸው ቢያደርጉስ ማን ያዛቸዋል:: ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ ከሆኑ ቆይተዋል የመልሰ ዜናዊ አስረሱ ጀግኖች::

ስለዚህ ወንድሜ የያዝከውን ትግል ከወገኖቺህ ጋር ያውም በሰፊው ቀጥል አብረን ይህን ጨካኝና ከኃዲ ቡድንን ህወኃትን ታግለን እንጣለው በሚል ስጠይቅህ ደግሞ ከልቤ ነው::

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ደብረ ቢዘን የኢትዮጵያ ሃብት ነው::

አክባሪ ወገንህ

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)
ኩርኩፋ wrote::o :o :o ቧ......አልተግባባንም ! ምንድነው የምትለው :roll: በል ከወይኔ ጎራ አትቀላቅለኝ እኔ ማለት የፈለኩት ታርጋ ቁጥሩን ማወቁ ምን ይፈይዳል? ተፈልጉ በማንኛውም ጊዜ መቀይር እንደሚችሉ አይገባችሁም እንዴ ለማለት እንጂ አንተ እንደምትደሰኩረው ጀግንነት ፈጽሞ ማውራቴ አይደለም :cry: :cry: :cry: ተፈለክ :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted:

ክላ. :o ....ቧ......... :o ግደፍ ወዲ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

ለ-ልጁ ነኝ

Postby ኩርኩፋ » Fri Oct 28, 2005 8:35 pm

"'ተግባብተናል "" :) ይመችህ! :lol:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: ለ--ልጁነኝ 1

Postby ዘኑ » Sat Oct 29, 2005 2:12 am

ኩርኩፋ wrote::o :o :o ቧ......አልተግባባንም ! ምንድነው የምትለው :roll: በል ከወይኔ ጎራ አትቀላቅለኝ እኔ ማለት የፈለኩት ታርጋ ቁጥሩን ማወቁ ምን ይፈይዳል? ተፈልጉ በማንኛውም ጊዜ መቀይር እንደሚችሉ አይገባችሁም እንዴ ለማለት እንጂ አንተ እንደምትደሰኩረው ጀግንነት ፈጽሞ ማውራቴ አይደለም :cry: :cry: :cry: ተፈለክ :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted:

ክላ. :o ....ቧ......... :o ግደፍ ወዲ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:


ኩርኩፉ = ወርቅሰው

ወርቅፈስ እራስሕን በራስ እያወራሕ ያለህ ቖማጣ ነህ:: ምነው በአንድ ስም ብትጠና:-ከረፈፍ የሆንክ ነገር::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

Re: ለ--ልጁነኝ 1

Postby ልጁነኝ1 » Sat Oct 29, 2005 3:38 am

ወርቅሰው1 ሌላ ልጁነኝ ሌላ አንቺ የዞረብሽ ከኃዲ ባንዳ ቁማጣስ አንቺ ብፅፅሽ የወታ ለቀቅ አርጊው ወንድማቺንን::

ከዚህ የበለጠ ለወያኔ ካድሬ መልስ መስጠት ራስን ማዋረድ ስለሆነ ትቼሻለሁ::

ስድ አደግ አሳዳጊ የበደለሽ የመንደር ወሬኛ::

እኔ አልሰደብኩሽ ምን እንደ ጋሬጣ ... ትቀ...ለሽ?

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)


ዘኑ wrote:
ኩርኩፋ wrote::o :o :o ቧ......አልተግባባንም ! ምንድነው የምትለው :roll: በል ከወይኔ ጎራ አትቀላቅለኝ እኔ ማለት የፈለኩት ታርጋ ቁጥሩን ማወቁ ምን ይፈይዳል? ተፈልጉ በማንኛውም ጊዜ መቀይር እንደሚችሉ አይገባችሁም እንዴ ለማለት እንጂ አንተ እንደምትደሰኩረው ጀግንነት ፈጽሞ ማውራቴ አይደለም :cry: :cry: :cry: ተፈለክ :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted:

ክላ. :o ....ቧ......... :o ግደፍ ወዲ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:


ኩርኩፉ = ወርቅሰው

ወርቅፈስ እራስሕን በራስ እያወራሕ ያለህ ቖማጣ ነህ:: ምነው በአንድ ስም ብትጠና:-ከረፈፍ የሆንክ ነገር::
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Postby ሊቃውንት » Sat Oct 29, 2005 1:12 pm

ምነው የፃፍ ነገር ጠፍቶ ነው አሁን ይህንን ዜና ብለው የሚያወጡት :(.........ወያኔ ሁሉ በጁ ነው ነገ በፈለገው ታርጋ ይለውጠዋል:;
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest