«ቅንጅት ጠላት ነው፤ መምታት አለባችሁ ተባልን» የመከላከያ ሠራዊቱ አባል

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«ቅንጅት ጠላት ነው፤ መምታት አለባችሁ ተባልን» የመከላከያ ሠራዊቱ አባል

Postby ENH » Tue Oct 25, 2005 8:15 pm

አዲስ ዜና - 25-10-2005

ሰሞኑን ከቡሬ ግንባር ተባረው ወደ አዲስ አበባ ከመጡ የመከላከያ ሠራዊቱ አባላት መካከል ያገኘነው አንድ የሠራዊቱ አባል «ቅንጅት የደርግ ርዝራዥና ነፍጠኛ ስለሆነ ጠላት ነው! መምታት አለባችሁ ሲሉ የክፍለ ጦር አመራሮች ይነግሩን ነበር» ሲል ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ሰራዊቱ መለስ ዜናዊን ለፍርድ ማቅረብ ይፈልጋል!!

Postby mrmuluwork » Tue Oct 25, 2005 11:26 pm

ዓገርን እና ባንዲራን የሸጠ ንጹሀንን ደም በከንቱ የጠጣ ናዚውን መለስ ዜናዊን:: ከሚፈራግጥ በሰላም ለራሱና ለቤተሰቡ ካሰበ ዓገር ለቆ መውጣት ብቻ ነው::የዘረፈውን ገንዘብ ሳይበላው ነው የሚያዘው::ወያኔን የሚደግፍ ሆነ የሚከተል ሰራዊት በፍላጎቱ ማንም የለም::ወያኔ የበሰበሰ ከዘሬ ነገ ለመውደቅ ተስፋ በቆረጡ ጥቂት ናዚዎች ያለ የዱርዬ ስብስብ ነው::ሕዝባዊ እና ዓገራዊ ሞራሉ የሌላቸውን ወያኔዎች ማየትም ሆነ ወሪያቸን መስማት አንገሽግሾናል::ጥያቄው ነጻነት ወይም ሞት ነው!!
:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
ድል ለሰፊው ሕዝብ ይሆናል!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

እንደ አዲስ !

Postby ኩርኩፋ » Wed Oct 26, 2005 1:17 am

ምነው :o :o :o እስከዛሬ አታውቁም ነበር ?
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests