ቅንጅት በመላ ኢትዮጵያ የሰባት ቀን አድማ ጠራ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ቅንጅት በመላ ኢትዮጵያ የሰባት ቀን አድማ ጠራ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

አባይ - 29-10-2005

ቅንጅት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆኑ ተከታታይ አድማዎችን በትናንትናው ዕለት ጠርቷል፤ በዚህም መሠረት ከሰኞ ጥቅምት 21/1998 ጀምሮ ሕዝቡ ከኢሕአዴግ የንግድ ድርጅቶች ጋር እንዳይገበያይ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፤ በተመሳሳይ ከሰኞ ጥቅምት 21 ቀን 1997 ጀምሮ የመንግስት ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ሬዲዮ ፋናንና ኢፍቲን ጋዜጣን ባለመስማት፣ ባለማየትና ባለማንበብ ተቃውሞውን እንዲገልፅ ጥሪ አቅርቧል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

አይይ ህዝቡ ወኔው እየሞተ ነው በወያኔ ፕሮፖጋንዳ አይደል?

Postby ኩርኩፋ » Mon Oct 31, 2005 10:46 pm

"""ወይ! ሰባት ቀን ብቻ!! አላነሰም?"""

ስሙ ወይኔዎች ምን እንደሚሏችሁ ታውቃላችሁ :o :o :o :o :o :o ""ሞኞች በሰባት ቀን አድማ መንግስትን ሊገለብጡ!እኛ አስራ ሰባት አመት ተዋግተን ስልጣን እንደያዝን አይውቁም እንዴ? ""'ነው የሚሉት :shock: :shock: :shock: :shock: :o :o :o :o


:arrow: በሉ ሌላ መላ ቢታሰብበት ምን ይመስልችኍል?
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

ሠራዊቱ እና መለዮ ለባሹም ይዘጋጅ::

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:16 pm

ሁሉም በመላው ሀገሪቱ አንዴ መውጣትና የሞተው ሞተን ነጻነታችንን ማወጅ ብቻ ነው:: ይሄ ከሆነ ቀናት አይደለም ሰዓታት በቂ ነው ናዚውን ወያኔን ለመዘረር እና ከስልጣኑ አባሮ ሕዝባዊ መንግስት ለማምጣት::
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Re: ሠራዊቱ እና መለዮ ለባሹም ይዘጋጅ::

Postby ትብብር » Wed Nov 02, 2005 7:42 am

mrmuluwork wrote:ሁሉም በመላው ሀገሪቱ አንዴ መውጣትና የሞተው ሞተን ነጻነታችንን ማወጅ ብቻ ነው:: ይሄ ከሆነ ቀናት አይደለም ሰዓታት በቂ ነው ናዚውን ወያኔን ለመዘረር እና ከስልጣኑ አባሮ ሕዝባዊ መንግስት ለማምጣት::


በጣም አሪፍ አባባል ነው;; ችግሩ ግን ጥቅም ነውና ዘለቄታ ያለው የተደላደለ ኑሮን ለማምረት የሚወስደውን መስዋትነት መክፍል መቻል ቆራጥነትን የሚጠይቅ ነውና; ያንን ድርሻ በመተማመን ለማስፈን የሚደርገውን እርምጃ የመቀየስ ጥያቄ ነው;; ሀይሌ እንዳለው; ሁሉም ይቻላል!
አባባልህ ከልብ የሚገባ ሲሆን ሁኔታውን ተግባራዊ ለማድርግ ቢቀነባበር በርግጥም ባንድ ቀን ማንበርከክ ይቻላል;;
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest