የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ለማሰር ሃሳብ እንዳለ ተገለፀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ለማሰር ሃሳብ እንዳለ ተገለፀ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

አዲስ አድማስ - 29-10-2005

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ፓርላማ ካልገቡ መንግስት ሊያስራቸው እንደወሰነ በዲፕሎማቶች በኩል ትናንት እንደተነገራቸው ምንጮች ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ወቸ ጉድ!

Postby ኩርኩፋ » Mon Oct 31, 2005 3:18 pm

በሉ"'ወይ ፓርላማ ወይ እስር ቤት ምረጡ"" ምስኪን!
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

77 ሚሊኦን የማሰር አቅም ካለ አናያለን::

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:28 pm

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: ወያኔ መግደል እና ማሰር የጀመረው ገና ከጫካ ነው:: እስካሁንማ እየገደለን እና እያሰረን አይደል እንዴ:: ዳሩ ግን 77 ሚሊኦን የማሸነፍ አቅም ስለሌለው እንጂ::ወያኔ እማ እስካሁን በሚሊዮን የሚቆጠሩትን ገሏአል አስሯልም::አሁንም አቅም አነሰው እንጂ በኒውክለር ቦምብ ቢጨርሰን ደስታው ነበር::አሁን ድሉ የሰፊው ሕዝብ ነው::ወያኔ ወደ ፍርድ ቤት::ነጻነት ወይም ሞት!!
:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest