«በውጭ ያሉት ድርጅቶች እኛን የማውረድ ሥልጣን የላቸውም» ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

«በውጭ ያሉት ድርጅቶች እኛን የማውረድ ሥልጣን የላቸውም» ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

ኔሽን - 29-10-2005

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ህብረት አባል ድርጅቶች ሰሞኑን የህብረቱን ሊቀመንበርና ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር ከኃላፊነት ማንሳታቸውን ተከትሎ የህብረት ሊቀመንበር ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ በተለይ ለኔሽን «በውጭ ያሉት የህብረቱ አባል ድርጅቶች ሃገር ውስጥ ያለነውን አመራር የማንሳት ስልጣን የላቸውም» ሲሉ በተለይ ለኔሽን በሰጡት ቃለ ምልልስ አስታወቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

መደማመጥ ዲሚክራሳዊ ባህሪ ነው::

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:36 pm

የሀሳብ ልዩነት የዲሞክራሳዊእነት አንዱ መለያ ነው::ስለሆነም ባብላጫ ድምጽ መስራት ይኖርብናል::

አክባሪያቹ::
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 1 guest