በቅንጅት ስም ሃሰተኛ መግለጫ ተበተነ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

በቅንጅት ስም ሃሰተኛ መግለጫ ተበተነ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

ምኒልክ - 28-10-2005

ትላንት ምሽት በቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ስም ማንነታቸው በማይታወቅ ግለሰቦች መግለጫ ተበተነ። መግለጫው ሁለት ሲሆን «ድርጅታችን ባዶ ፕሮፖጋንዳ እና አሉባልታ ለሸፈነው የጥቂቶች ስልጣን ጥም በግብርነት አይቀርብም የሚልና ሰርጐ ገቦች እና አደግዳጊዎች ከቅንጅታችን ውስጥ ተቆርጠው ሊወገዱ ይገባል» የሚል ርዕስ ይዟል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

:-)

Postby ደጉ » Mon Oct 31, 2005 11:30 pm

...ይህቺ የወያኔ ስራ ነች...;-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4428
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

ወያኔ = የውሸት ታይዋን ተራ

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:44 pm

ወያኔ = የውሸት ታይዋን ተራ
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest