ህገወጥ የብር ኖቶች ዝውውር እየተበራከተ ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ህገወጥ የብር ኖቶች ዝውውር እየተበራከተ ነው

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

ዘ ሞኒተር - 28-10-2005

የተጭበረበረ የኢትዮጵያ የብር ኖቶች ዝውውር በከፍተኛ ፍጥነት እየተባባሰ እና የወንጀሉም ረቂቅነት እየጎላ መምጣቱን የዘሞኒተር ምንጮች አስታወቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

በዚህ እረገድ ለምን ኢንቨስተር አያሰማሩም?

Postby ኩርኩፋ » Mon Oct 31, 2005 2:50 pm

ቅቅቅቅ........ :twisted: ""ታድለን የራሳችንን ብር እራሳችን ካተምነው አለፈልን ማለት ነው"" :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: በዚህ እረገድ ለምን ኢንቨስተር አያሰማሩም?

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:41 pm

ታዲያ ወያኔ 50ሺ ብርና 500 ካ.ሜ እራሱ የሰራው ስለሆነማ ነው::እንደዚ የረከሰብን::

ኩርኩፋ wrote:ቅቅቅቅ........ :twisted: ""ታድለን የራሳችንን ብር እራሳችን ካተምነው አለፈልን ማለት ነው"" :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


የወያኔ ውሸት ማለቂያ የለውም::እንዳንሞኝ::
ትግላችንን ማቀጣጠልና ናዚውን ወያኔን ማስወገድ ብቻ ነው:: ነጻነት ወይም ሞት!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ምን ጉድ ነው

Postby ማንትሩ » Tue Nov 01, 2005 5:12 pm

ኦሪጅናሉን እነዚህ ዘራፊዎች ጠራረጉት ቢያንስ አላቸው መገበያያ ለመባል እንኩዋን እኛው እንስራው እንጂ ቀን አልፎ ዘራፊና ቫፓየር መንግስት ጠፍቶ ሰውን በሰውነቱ የሚያስተዳድር ከሰው የተወለደ አስተዳዳሪ እስኪመጣቸር ያሳየን ያሰማን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

ከወያኔ ሌላ ማን ሊሆን?

Postby ሊቃውንት » Tue Nov 01, 2005 11:49 pm

በአሁኑ ወቅት ሌባና አጭበርባሪ ከወያኔ ሌላ ማን ሊሆን :?:

የ50ሺህ ብር ሽልማቱስ ከዚህ ጋር የተያያዘ መሆኑን ማን ሊያጣው.......ፌዴራል ፖሊስ አጠገቡ ያለውን ወንጀለኛ እንኳን ማየት አልቻለም:: ለነገሩ ከዝንጀሮ ቆንጆ..........አይደል ነገሩ :wink:
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east

Re: ህገወጥ የብር ኖቶች ዝውውር እየተበራከተ ነው

Postby አዳማ » Wed Nov 02, 2005 3:28 am

ሀሰት ሀሰት ሀሰት ሀሰይ

ችግሩ ወያኔና ወያኔ ነው::


ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 28-10-2005

የተጭበረበረ የኢትዮጵያ የብር ኖቶች ዝውውር በከፍተኛ ፍጥነት እየተባባሰ እና የወንጀሉም ረቂቅነት እየጎላ መምጣቱን የዘሞኒተር ምንጮች አስታወቁ።

አዳማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon May 16, 2005 2:30 am
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest