ልደቱ በድጋሚ ሕዝቡን አሳዘኑ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ልደቱ በድጋሚ ሕዝቡን አሳዘኑ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

ሀዳር - 27-10-2005

የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አባል ድርጅቶች መስከረም 14 ቀን 1998 ዓ.ም. ለመዋሃድ በወኪሎቻቸው በኩል ፊርማቸውን አኖሩ። አስፈላጊውን ፎርማሊቲ አሟልተው በውህዱ ፓርቲ ስም እውቅና እንዲሰጣቸው ለመጠየቅ መኢአድ/ኢዴሊና ቀስተደመና ማሕተም ሲያኖሩ በዶ/ር አድማሱ ገበየሁ የሚመራው ኢዴአፓ/መድሕን ግን የፓርቲው ዋና ፀሐፊ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው «ማኅተም አላኖርም» በማለታቸው ውህዱ ፓርቲ እውቅና እንዳያገኝ ከፍተኛ ጫና ፈጥረዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

የጋራ ጠላታችንን በጋራ እንጣለው::

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:48 pm

ሁሌም ቢሆን ያሳብ ለውጥ ጥሩ ነው ::መነጋገርና ቡዙሀኑ ወደ አመዘነበት ሀሳብ መምጣት ለዚያም መስራት ዲሞክራሲ ነትን ያመለክታል ::
እግዛብሕእር ማስተዋልን ይስጠን ::

የጋራ ጠላታችን ላይ የጋራ ክንዳችንን ማሳረፍ ይቅደም :: የውስጥ ጉዳያችን በመቻቻል እና በድምጽ ባመዘነው ሀሳብ ላይ እንስራ ::

አክባሪያችው ነኝ ::
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest