አዲስ ዜና - 1-11-2005
ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ከትናንት ጀምሮ እስከ ነገ እንዲደርግ የወሰነውን የመኪና ጡሩምባ የማሰማት ተቃውሞ ለማፈን መንግስት የጦር ሃይሉንና ፖሊስን በማሰማራት የአፈናና የሚደናቀፍ ሥራ እየሰራ መሆኑን ቅንጅት ትናንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests