አቶ ልደቱ የኢህአዴግ መንገድ መሪ ሆኑ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

አቶ ልደቱ የኢህአዴግ መንገድ መሪ ሆኑ

Postby ENH » Wed Nov 02, 2005 12:17 pm

አዲስ ዜና - 1-11-2005

አቶ ልደቱ አያሌው ትናንት ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ቅንጅት ከ2 ሳምንት በኋላ የሚገጥመውን ችግር ማመላከታቸውንና ለኢህአዴግም ስለ እርምጃው ጥቆማ መስጠታቸውን በመጥቀስ አቶ ልደቱ የኢህአዴግ መንገድ መሪ ሆነው እየሰሩ እንደሚገኙ ያሳያል ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ገልፀዋል። አቶ ልደቱ በተለመደ ቅጥፈታቸው ብዙ ነገሮች የዋሹ ሲሆን፣ ለደህንነታቸው ስጋት እንደገጠማቸው በአንድ ጋዜጣ ላይ የገለፁትን በሬዲዮው ላይ ክደዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

አስመሳይ!

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 02, 2005 2:39 pm

......ቆዩ እኮ መንገድ መሪ ከሆኑ
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

ባካችሁ አርስ በርስ ተባልተን አንለቅ

Postby Critical Time » Wed Nov 02, 2005 5:21 pm

አኒ መቼም ስለ አቶ ልደቱ ክፉ ነገር ሰሰማ ልቤ ይደማል:: ምን ያህል ለትግሉ የከፈለውን መስዋአትነት አውቃለሁና:: መለስ አንኩዋን ለ አባ ፓውሎስ ምን አላቸው አሉ ነገሩ ቀልድ ቢጤ ቢሆንም እውነታ ያለው ነው:: ቀልድም ዝም ብሎ አይቀለድም.....አባቴ አለ... አባት ይንሳውና ..አባቴ እርስዎን ልደታ እኔን ደሞ ልደቱ አላስቀምጥ አለኝ አለ አሉ ......መለስ እንኩዋን እውነት ተናገረ ስለ ልደቱ:: ..... .ልደቱ መለስን ገትሮ የያዘው ...ጀግና ነበር ..አሁንም ጀግና ነው....ታዲያ መለስ ..ይሄ ነገር አደጋ እንደሚፈጥርበት ባወቀ ጊዜ ሸብር ፈጣሪ ግሩፖቹን አሰባሰበና........ኤርትራዊውን በረከት ጨምሮ ...ልደቱን ማሸነፍ የምንችለው የሀሰት ወሬ በማሰራጨት ስለሆነ በዚህ ላይ ጠንክረን አንስራ አላቸው:: አዎ ይሄው እነሱም ተያይዘውታል:: እንዳንዶቻችንም የነሱን ወሬ እየሰማን ወንድማችንን እያደማነው ነው......እረ ባካችሁ እርስ በርስ ተበላልተን አንለቅ:: ወገኔ ካለ ወያኔ በስተቀር ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት የለም: እርስ በርስ ስንበላላ ..የነሱን እድሜ አናርዝም :: ሸራተን ነው ያለው የሚል ወሬ ባለፈው ስሰማ ...ደነገጥኩ ....እውነት ይሆን አልኩ:: ሀገር ቤት ደውየ አባቴን ጠየኩት:: አባቴም አየ ልጄ እንኩዋን እዛ ያላችሁትን ቀርቶ ....እዚህም እኮ እንደዛ እያሉ ሊያታልሉን ይሞክራሉ...እረ እሱ ቤቱ ነው ያለው አለኝ::

ወገኖቼ እውነት ብትቆይም አትጠፋም ...እስኪ ሁሉም ነገር አስኪጣራ ድረስ..ሁላችንም ባለንበት ሆነን ...ዝም አንበል..... እንደመሸ አይቀርም እኮ እስኪነጋ ዝም እንበል .......ዝም አንበል ሰላችሁ .... ትግሉ ይቁም አይደለም:: ........ትግሉማ ..ዱሮም ከወያኔ ነው:: ዛሬም ወያኔ መቃብር እስካልገባ ድረስ ይቀጥላል:: ወንድማችንን ልደቱን ግን ...ሲሆን አይዞህ አንበለው...እሱን ማለት ካልቻልን ደሞ...እውነት እስኪወጣ ድረስ ዝም እንበለው:: ይሄ የግሌ አስተያየት ነው:: የጋራ ጠላት አለን....እሱም ወያኔ ነው :: አይናችንንን ..ከወንድማችን ላይ አንስተን...ሙሉ አትኩሮታችንን ጠላታችን ወያኔ ላይ አናድርግ:: ...1 ነገር ጨምሬ ልሂድ...አንጀቴ ስለተቃጠለ በወያኔ ሰራ....ብዙ አወራለሁ በተለይ ትላንትና ዛሬ...ባካችሁ የቅንጅት መሪዎቻችን እኮ ..አስር ቤት ናቸው...በጨካኙ ወያኔ እጅ ..እየሞቱ ናቸው.......ፓርላማ እንዳትገቡ ያልነው እኛ ነን እኮ .....ቅንጅቶች እኮ የህዝብን ፍላጎት ሲያስፈጽሙ ነው አደጋ ላይ የወደቁት:: አሜሪካን ሀገር የምንኖር white house ሄደን እንደር...አዎ ሳይሰራ ስለማይበላ ..በየተራ እንደር...የቅንጅት መሪዎች አስከሚፈቱ ድረስ ....እሱ ይሁን ዋናው ጥያቂያችን...መሪዎቻችን እየተሰቃዩ ናቸው:: እነ ዶር ሀይሉ ....ኢንጂኒየር ግዛቸው....ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ...ወ/ት ብርቱካን .....አረ ስንቱ...ወገኖቼ እነዚህ ሰዎች እኮ የግል የኑሮ ችግር አልነበረባቸውም ...ተንደላቀው መኖር የሚችሉ ስዎች ነበር እነደ ግለሰብ.....የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮና ስቃይ ነው ወደ ትግል የከተታቸው....አስካሁንም ህዝቡን ሰምተው....ህዝቡ የሚለውን ሲያደርጉ ቆይተዋል:: አሁን ደሞ በጨካኙ ወያኔ አስር ቤት እየተሰቃዩ ነው....ታዲያ ይሄ ጊዜ ይሰጠዋል....ቀን ይሰጠዋል...ሰአት ይሰጠዋል???? ሀገር ቤት ያለው ኢትዮጵያዊ ...ህይወቱን እየሰጠ ነው.........እኛ ደሞ ...ጊዜና ገንዘባችንን ብንሰጥ ትልቅ ነገር ይሆንብናል???? አያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ራሱን ይጠይቅ......ባካችሁ በወያኔ ፕሮፓጋንዳ እየተወናበድን....እርስ በርስ ተበላልተን ከማለቃችን በፊት ..ነቃ ብለን...ጠላታችን ላይ በእንድነት ኢላማ እናድርግ....

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

ቅንጅት መሪያችን ነው..ብቸኛ መሪያችን

የኢትዮጵያ አምላክ ባክህ ድረስልን
Critical Time
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Nov 02, 2005 4:43 pm
Location: ethiopia

Postby የዘመኑ ልሳን » Wed Nov 02, 2005 6:11 pm

አሁን ለኢትዮጵያ ህዝብ ወዳጁና ጠላቱ ቁልጭ አድርጎ የታየበት ግዜ ነው::አቶ ልደቱ በቅንጅት ውስጥ የነበሩ የወያኔ ባንዳ ባይሆኑ ኖሮ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከአረመኔው መለስ የግል ጦር አጋዚ ጋር በሚፋለምበት ጊዜ ከሳምት በኃላ ትጠፋላችሁ ምንምን እያሉ ማውራት ሳይሆን ህዝቡን ለትግል ማነሳሳት ይገባቸው ነበር::እንደው በዜና ላይ ስለወጣ ነውጂ እኔም VOA የሰማው ለት ነው 100% ባንዳ እንደሆኑ ያረጋገጥኩት::በድሮ በሬ አይታረስም እንደሚባለው ድሮ አውቀውም ይሁን ለተንኮል ገና አልተጣራም በተናገሩት ንግግር አሁን እየፈጸሙት ያለውን የኢትዮጵያን ህዝብ የመክዳት ወንጀል ሊሸፍነው አይችልም::እውነተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ከሆኑ ማሳያው ጊዜ አሁን ነው ከህዝብ ጎን በመሰለፍ በመታገል በማታገል::ሻራተን ተኝቶ ግን ምንም የሚደረግ ትግል የለም::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

እርስ በርስ አንበላላ

Postby Critical Time » Wed Nov 02, 2005 6:17 pm

የዘመኑ ልሳን......ልደቱ ሸራተን አይደለም ያለው...ቤቱ ነው ::
Critical Time
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Nov 02, 2005 4:43 pm
Location: ethiopia

አብዮት እንደገና ልጅዋን በላች?

Postby ዓለማየሁ » Mon Nov 07, 2005 3:46 am

This is a wretched nation..where yesterdays hero is hung out as todays fresh Kwantta...mistrust and misrule so de rigeur and betrayal so normal its blase..these down pulling defects..hardwired into our psyche and maybe even genes..we are ever evolving ever backwards.

Ihapa feeds on itself as it ever did, eating itself from the inside out, vital organ by vital organ, limb by limb. It is the nature of this... And which hero will IHAPA have us spit out next? Beware Macbeth..I say.Beware Shawil, beware Berhanu..


Did not Addis Ababa put down palm trees for Lidetu whenver he entered the city? Was not EDAPA on every lip in Addis Ababa? Where is the love?
I think Ihapa ate Idappa..and ONC for breakfast.. I think Ihappa is the mothership and it is fixing to land. A close encounter of the third kind.

I think most of our media owners and controllers, the powerful thought controllers (mostly men, except for the rare exception like the head of IHAPA in Europe and daugher of our president and the evil evil Genet Zewde) are Ihapa tinted or tainted and what we have here is a success story in disinformation with Lidetu forfeiting first his party for power then forced to give up his name and, as usual, the poor of Ethiopia forfeiting thier lives. Meanwhile our mediocre intellectuals dither asking themselves

እረ ጎበዝ ምንድነዉ መላ?
አይቶ ነው ጊዜ
አይቶ ነው ጊዘ
ወደሚያደላ..

P.S. Martha Lemin Motech? Maybe if Ihapa had found the answer to that question people would not still be dying in the streets. Ihapa is our political bird flu and we need to quarantine all our leaders and start a fresh election without any IHAPA infected leaders participating.

Before this however we need to Rewrite the constitution so no leader running for election is allowed to to be over 30!! This makes perfect sense in a country where the average life expectancy is 40 and the MAJORITY of the citizens are under 25!!

If I could send a cybeborg back in time to destroy anything it would be to wipe out ESUNA
ዓለማየሁ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2358
Joined: Mon Dec 15, 2003 4:06 pm

Re: ባካችሁ አርስ በርስ ተባልተን አንለቅ

Postby ዋቆ » Mon Nov 07, 2005 4:48 am

እስቲ ረጋ በሉ:: ጉዳዩ በምንም መልኩ ስለአቶ ልደቱ አይሁን ዛሬ:: ጦርነት ላይ ነን:: አቶ ልደቱ በቅንጅት ስለተገለለ ዘመድና ጉዋደኞቹ የሚመክሩት አፉን ዘግቶ መቀመጥ ብቻ ነው ትልቅ ከሕዝብ ክብር የሚያስገኝለት:: ውጪ ያለነው የአቶ ልደቱን የብስለት ማነስ ወይንም የተለየ ጉዳይም ካለ መለኮታዊ ሀይል ግን የለንም:: ሆኖም በሪፖርተር ጋዜጣ (ያውም በአገር ጋዜጣ ሳይጠፋ) ያየነው ክ 4 ወራት በፊት ነው ከቅንጅቱ የግለሰቡ እራሱን አብልጦ ሲመለከት እኮ ነው:: እኔን እጅግ ያስገረመኝ ያውም የቅንጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ሆኖ መሾሙ ነበር::

እስቲ የግለስብ ጉዳይ ይቁም:: ፓርቲዎቹ አንድ ሆነዋል:: ቅንጅትንና ሕብረት አብረው ለመጣው ጦርነት ለመከላከል ተያይዘዋል:: አቶ ልደቱ እውነት አገራቸውን ከወደዱ አፋቸውን ዘግተው ይቀመጡ:: ወያኔ የሚፈልጋቸውን አስሮዋል:: እሳቸው ሰላም ይሁኑ ክፉ አይንካብን:: ከትንሽ ቀናት በሁዋላም ይረሳሉ::

ዋቆ ነኝ

Critical Time wrote:አኒ መቼም ስለ አቶ ልደቱ ክፉ ነገር ሰሰማ ልቤ ይደማል:: ምን ያህል ለትግሉ የከፈለውን መስዋአትነት አውቃለሁና:: መለስ አንኩዋን ለ አባ ፓውሎስ ምን አላቸው አሉ ነገሩ ቀልድ ቢጤ ቢሆንም እውነታ ያለው ነው:: ቀልድም ዝም ብሎ አይቀለድም.....አባቴ አለ... አባት ይንሳውና ..አባቴ እርስዎን ልደታ እኔን ደሞ ልደቱ አላስቀምጥ አለኝ አለ አሉ ......መለስ እንኩዋን እውነት ተናገረ ስለ ልደቱ:: ..... .ልደቱ መለስን ገትሮ የያዘው ...ጀግና ነበር ..አሁንም ጀግና ነው....ታዲያ መለስ ..ይሄ ነገር አደጋ እንደሚፈጥርበት ባወቀ ጊዜ ሸብር ፈጣሪ ግሩፖቹን አሰባሰበና........ኤርትራዊውን በረከት ጨምሮ ...ልደቱን ማሸነፍ የምንችለው የሀሰት ወሬ በማሰራጨት ስለሆነ በዚህ ላይ ጠንክረን አንስራ አላቸው:: አዎ ይሄው እነሱም ተያይዘውታል:: እንዳንዶቻችንም የነሱን ወሬ እየሰማን ወንድማችንን እያደማነው ነው......እረ ባካችሁ እርስ በርስ ተበላልተን አንለቅ:: ወገኔ ካለ ወያኔ በስተቀር ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት የለም: እርስ በርስ ስንበላላ ..የነሱን እድሜ አናርዝም :: ሸራተን ነው ያለው የሚል ወሬ ባለፈው ስሰማ ...ደነገጥኩ ....እውነት ይሆን አልኩ:: ሀገር ቤት ደውየ አባቴን ጠየኩት:: አባቴም አየ ልጄ እንኩዋን እዛ ያላችሁትን ቀርቶ ....እዚህም እኮ እንደዛ እያሉ ሊያታልሉን ይሞክራሉ...እረ እሱ ቤቱ ነው ያለው አለኝ::

ወገኖቼ እውነት ብትቆይም አትጠፋም ...እስኪ ሁሉም ነገር አስኪጣራ ድረስ..ሁላችንም ባለንበት ሆነን ...ዝም አንበል..... እንደመሸ አይቀርም እኮ እስኪነጋ ዝም እንበል .......ዝም አንበል ሰላችሁ .... ትግሉ ይቁም አይደለም:: ........ትግሉማ ..ዱሮም ከወያኔ ነው:: ዛሬም ወያኔ መቃብር እስካልገባ ድረስ ይቀጥላል:: ወንድማችንን ልደቱን ግን ...ሲሆን አይዞህ አንበለው...እሱን ማለት ካልቻልን ደሞ...እውነት እስኪወጣ ድረስ ዝም እንበለው:: ይሄ የግሌ አስተያየት ነው:: የጋራ ጠላት አለን....እሱም ወያኔ ነው :: አይናችንንን ..ከወንድማችን ላይ አንስተን...ሙሉ አትኩሮታችንን ጠላታችን ወያኔ ላይ አናድርግ:: ...1 ነገር ጨምሬ ልሂድ...አንጀቴ ስለተቃጠለ በወያኔ ሰራ....ብዙ አወራለሁ በተለይ ትላንትና ዛሬ...ባካችሁ የቅንጅት መሪዎቻችን እኮ ..አስር ቤት ናቸው...በጨካኙ ወያኔ እጅ ..እየሞቱ ናቸው.......ፓርላማ እንዳትገቡ ያልነው እኛ ነን እኮ .....ቅንጅቶች እኮ የህዝብን ፍላጎት ሲያስፈጽሙ ነው አደጋ ላይ የወደቁት:: አሜሪካን ሀገር የምንኖር white house ሄደን እንደር...አዎ ሳይሰራ ስለማይበላ ..በየተራ እንደር...የቅንጅት መሪዎች አስከሚፈቱ ድረስ ....እሱ ይሁን ዋናው ጥያቂያችን...መሪዎቻችን እየተሰቃዩ ናቸው:: እነ ዶር ሀይሉ ....ኢንጂኒየር ግዛቸው....ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ...ወ/ት ብርቱካን .....አረ ስንቱ...ወገኖቼ እነዚህ ሰዎች እኮ የግል የኑሮ ችግር አልነበረባቸውም ...ተንደላቀው መኖር የሚችሉ ስዎች ነበር እነደ ግለሰብ.....የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮና ስቃይ ነው ወደ ትግል የከተታቸው....አስካሁንም ህዝቡን ሰምተው....ህዝቡ የሚለውን ሲያደርጉ ቆይተዋል:: አሁን ደሞ በጨካኙ ወያኔ አስር ቤት እየተሰቃዩ ነው....ታዲያ ይሄ ጊዜ ይሰጠዋል....ቀን ይሰጠዋል...ሰአት ይሰጠዋል???? ሀገር ቤት ያለው ኢትዮጵያዊ ...ህይወቱን እየሰጠ ነው.........እኛ ደሞ ...ጊዜና ገንዘባችንን ብንሰጥ ትልቅ ነገር ይሆንብናል???? አያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ራሱን ይጠይቅ......ባካችሁ በወያኔ ፕሮፓጋንዳ እየተወናበድን....እርስ በርስ ተበላልተን ከማለቃችን በፊት ..ነቃ ብለን...ጠላታችን ላይ በእንድነት ኢላማ እናድርግ....

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

ቅንጅት መሪያችን ነው..ብቸኛ መሪያችን

የኢትዮጵያ አምላክ ባክህ ድረስልን
ዋቆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 455
Joined: Sun Nov 16, 2003 2:12 am

Re: አብዮት እንደገና ልጅዋን በላች?

Postby KOMCHE_AMBAW » Mon Nov 07, 2005 5:08 am

አለማየሁ ለተባልከው ሰው መሳይ አህያ...

ህዝባችን ያለበትን ተጨባጭ ሁኔታ እንኳን ማገናዘብ ያልቻልክ ጉማሬ ነገር....ምን አስር ጊዜ ስለኢሀፓ ትተፋለህ...ፍርሀትህ ይገባኛል! ያንተን መሳይ አስመሳይ ኢትዮጲያኖችን ተንኮል የሚያውቁት እንሱ ብቻ ስለሆኑ ነው:: ወደድክም ጠላህም ትግሉ አንተና መሳዮችህ እንዳስቀመጣችሁት የቡድን ወይም የድርጅት ሳይሆን...በኢትዮጲያኖችና በፀረ-ኢትዮጲያኖች { ወያኔና አስመሳዮች) መካከል ያለ ነው...ግማታም :roll: :arrow:
I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

Postby ሊቃውንት » Mon Nov 07, 2005 11:11 am

ሰላም ለሁላችሁም

የዘመኑ ልሳን.....በአንድ ገፅ ላይ እንዲሁ ስለ አቶ ልደቱ አውርተን ነበር:: ከዚያ ቀን በኋላ ከዋልታ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አንብቤ ማመን ነው ያቃተኝ::

ሰውየው የአረብ ዶላር ናላውን አዙሮት ህሊናውን ስቷል::የሚሊዮን ብር መኪና መግዛቱም የትግል አጋሮቹን መሸጡን ያመላክታል::

ነገር ግን በፍፁም የህሊና ሰላም ኖሮት አይኖርም:: ከወያኔ የባሰ ወንጀል ነው የሰራው ::አሳዛኝ ታሪክ ነው የሰራው
http://www.waltainfo.com/conflict/Artic ... icle18.htm
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east

Postby ዋቆ » Tue Nov 08, 2005 3:14 am

ሰላም ሊቃውንት እኔ እንኩዋን ወደዚህ ለመምጣት አልፈለግሁም ነበር:: እጅግ አስቆኝ
ነው የአቶ ልደቱ ጉዳይ:: ልክ የቀበጡ ፍንዳታዎች የሚያወሩት ችግር ይመስላል የሚናገረው:;
በቅንጅቱ መካከል ያለውን ያለመግባባት ከኢህዴግና ቅንጅት ጋር ማወዳደሩ ምንም ቢያሳዝነኝም
እጅግ አድርጎ አስቆኛል:: የኢትዮጵያን የሞትና መኖር ትግል ሜዳ ልክ
እንደ High School debating club ውይይት አድርጎታል:: ስለመረጃዋ አመሰግናለሁ ሊቃውንት::

ሊቃውንት wrote:ሰላም ለሁላችሁም

የዘመኑ ልሳን.....በአንድ ገፅ ላይ እንዲሁ ስለ አቶ ልደቱ አውርተን ነበር:: ከዚያ ቀን በኋላ ከዋልታ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አንብቤ ማመን ነው ያቃተኝ::

ሰውየው የአረብ ዶላር ናላውን አዙሮት ህሊናውን ስቷል::የሚሊዮን ብር መኪና መግዛቱም የትግል አጋሮቹን መሸጡን ያመላክታል::

ነገር ግን በፍፁም የህሊና ሰላም ኖሮት አይኖርም:: ከወያኔ የባሰ ወንጀል ነው የሰራው ::አሳዛኝ ታሪክ ነው የሰራው
http://www.waltainfo.com/conflict/Artic ... icle18.htm
ዋቆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 455
Joined: Sun Nov 16, 2003 2:12 am

እንዴት ናቹ

Postby ኤፌሶን » Tue Nov 08, 2005 8:06 am

ሀ የንዴት ናቹ በናታቹ ይቅርታ አድርጉልንና የልደቱን ስም ዝም ብለን ባናጠፋው ምን ይመስላቹሀል ??????????? እስኪ መጀመሪያ እሱ የሚለንን እናዳምጥ
ኤፊ
ኤፌሶን
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Mon Aug 23, 2004 12:56 pm
Location: united states

የኢሀዲግ ቅጥረኞሽ እባካችሁ ዝም በሉ

Postby ብጡ » Tue Nov 08, 2005 8:20 am

ሰላም ዋርካዎች እንደም አላችሁልኝ?

አንብቤ ማለፍ ስላቃተኝ ነው አንዳንድ የኢሀዲግ ቅጥረኞት በጣም ስለምንወደው ስለምናከብረው ስለ አቶ ልደቱ አያሌው ሲቀባጥሩ::

እሱ እንደናንተ ይሁዳ አምሰላችሁ የመረጠውን የተመካበትን ህዝብ የሚክድ::

ቆይ በራሱ አፍ የሰማነው አይደልም እንዴ እኔ መቼም ቢሆን የኢትዮጵያን ህዝብ አልክድም ህይወቴ ያልፋል እንጂ ያለው::

አሁንም ቢሆን የኢሀዲግ መንግስት መውደቁ አይቀሬ ነው የንፁሀንን ደም እያፈሰሰ ይሄ የጫካ አውሬ ስብአዊነት ፍፅሞ የማይሰማው በጣም የሚያሳዝነኝ የራሱን ወገን የሚገድለው ለሆዱ የሚኖር የኢትዮጵያ ወታደር::

ለማንኛውም ቀን ያልፍ እና የሰውን ደም ያፈሰሱ ሁሉ የራሱም ደም ሲፈስ ውሾችም ሲልሱት እናያለን::

ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚያሄር ይባርክ!
አሜን!!!

ሰላም ሁሉልኝ

ብጡ ቀበጥ ነኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ብጡ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Mon Sep 13, 2004 2:34 pm
Location: united states

ቃቃቃቃ

Postby ኤፌሶን » Tue Nov 08, 2005 9:07 am

ቡጤክክስስስስስስስስስ እኔም የምለው እሱ ነው እስኪ መጀመሪያ ልደቱ የሚለንን እንስማ ባንዳንድ አፈቀላጤዎች የሚዛመተውን ወሬ እናቁምና አሁን ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም እንጩህ ወገን እያለቀ ነው የወገን ደም እየ ፈሰሰ ነው
አክባሪሽ ኤፊ
ኤፌሶን
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Mon Aug 23, 2004 12:56 pm
Location: united states

ኤፊዬ ልክ ነሽ

Postby ብጡ » Tue Nov 08, 2005 9:38 am

ሰላም ኤፊዬ እንደምን አለሽልኝ የኔ ቆንጆ

ይሄ በበላበት የሚጮህ ሆዱ አምላኩ ክብሩ በነውሮ የሆነ ህዝብ መቼ እንዳንቺ ይረዳል እና ነው ብለሽ::

በይ እራስሽኝ ከእግዚያሄር ጋር ጠህቂ ለማንኛውም!

እወድሻለሁ
ብጡ ቀበጢና
ብጡ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Mon Sep 13, 2004 2:34 pm
Location: united states

አንገብጋቢ ጥያቄ ??

Postby ድራኮላ7 » Tue Nov 08, 2005 11:06 am

እኔ እምለው እኔ የወያኔን ፖለቲካ ከማይደግፉት አንዱ ነኝ ቅንጅትንም አልወድም ታድያ ኢትዮጵያዊነቴን የሚነፍገኝ አለ ???
ድራኮላ7
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 116
Joined: Wed May 25, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest