በሕግ እንጂ፣ በጉልበት አንገዛም ለማለት ጊዜው አሁን ነው» ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

በሕግ እንጂ፣ በጉልበት አንገዛም ለማለት ጊዜው አሁን ነው» ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ

Postby ENH » Wed Nov 02, 2005 12:17 pm

አስኳል - 1-11-2005

ስለዴሞክራሲ ብዙ ሲነግረን የኖረው የኢህአዴግ መንግሥት፣ የሚናገርለት ዴሞክራሲ በተግባር የሚታይ ዴሞክራሲ እንዲሆን ህዝቡ ሲያደርግ ለቆየው ትግል ምላሹ አፈና፣ ድብደባ፣ እስርና ግድያ ሆኖ ቆይቷል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ሄሎሄ ሄሎሄ አምላክ ሆይ የት ነው ያለህው?

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 09, 2005 11:29 pm

""ላታመልጡን አታሩጥን"" ብሏል ወያኔ :cry: :cry:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby zemariyam » Thu Nov 10, 2005 2:04 pm

ኩርኮአፍ ከርፋፋ ማለት ነው መስል :.ምሳሌው ያባቶቻችን ነው ወያኔም ሳይሆን አቶ መለስ ናቸው የደገሙት ይበሉት እሳቸውን ነው የሚመለከተው መውርድዎ መዋረድዎ ላይቀር አይታክቱ ላይሰነብቱ ይባል እና ይነበብ:: ገለፈጥ ስቀህ ከሆነ አንብበህ ::ቆጭቶህ ሁኖ እንደሁ ጋና ምን አይተህ ነው :: እንከለቢስ ከርፋፋው የመልስ ቀሚስ :.
zemariyam
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Fri May 27, 2005 4:32 pm
Location: ethiopia

ለ-zemariyam

Postby ኩርኩፋ » Thu Nov 10, 2005 9:29 pm

[quote][/quote] ስማ ለምን የሰው ሀሳብ ሳይገባህ አፍህን ትከፍታልህ መጀመሪያ አጢንና አስተያየትህን ብትሰንዝር አይቆጨኝም ነበር ደግሞ አይንህ እውር ነው እንዴ :cry: :cry: ይህ ምልክት እኮ የማልቀስ እንጂ የመሳቅ :lol: :lol: አይደለም በተርፈ ብስቅስ እንኳን ""ተልባ እያረረ ይስቃል ""አይደል?
ደግሞ የመለስ ቀሚስ ነው ያልከኝ? እንክዋን ውስጥልብሱ አላልከኝ :lol: :lol:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

ይቅርታ

Postby zemariyam » Fri Nov 11, 2005 9:55 pm

ትክክል መስደብ ግን አይደልም እኮ የመለሰ ቀሚስ ማለት አለው ትርጉም አንተ ግን አዘለከው እውስጠኛው በል ከላይ ሁን :: ይልቁኑ አለማዬት አምናለሁ ሳክ ያልኩህ ግን በስእሉም እማይዶል ብዙ ተላለፍን ::ለሁሉም ይቅርታ ::ተማርኩ:.
zemariyam
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Fri May 27, 2005 4:32 pm
Location: ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Sat Nov 12, 2005 5:43 pm

:arrow: ተግባብተናል
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Need freedom or death!!

Postby mrmuluwork » Sun Nov 13, 2005 9:34 pm

we must hunt and kill all Meles Zenawi families and relatives in USA and Europe.He souled pay the price for his killing innocents people in all over Ethiopia.We better die instead of been slave in our mother land.We die till we get our freedom back.Ethiopians never forgiveness this savage and brutal Meles Zenawi and his followers.Death or freedom!!

From ground Zero A.A
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest