አስኳል - 1-11-2005
በዛሬ ዕለት በቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ በተጠራው ሰላማዊ አመፅ የተካፈሉ የመርካቶ፣ የፒያሳና አውቶቡስ ተራ አካባቢ ሰዎችን መሣሪያ የታጠቁ የፖሊስ አባላት ሰዎችን በሰላማዊ አመፅ ለምን ተሳተፋችሁ በማለት በመያዝ ለመውሰድ ሲሞክሩ ህዝቡ በመቃወም ብጥብጥና እረብሻ ተከስቷል። አዲስ ከተማ ተማሪዎችም ተጀመረ የተባለው ብጥብጥ ሕዝቡ ሰዎችን ለማስጣል በድንጋይ በመወራወር ፖሊስ መሣሪያ መተኮሱ ምክንያት 6 ሰዎች ህይወት እንዳለፈ ሲነገር ብዙ ሰዎች ቆስለዋል።