የጠ/ሚ/ር መለስ ባለቤት የማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኑ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የጠ/ሚ/ር መለስ ባለቤት የማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኑ

Postby ENH » Wed Nov 02, 2005 12:17 pm

ሪፖርተር - 30-10-2005

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ክብርት ወ/ሮ አዜብ መስፍን በፓርላማው ከተቋቋሙት 12 ቋሚ ኮሚቴዎች የማኅበራዊ ጉዳይ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 02, 2005 2:43 pm

:( :( :( የቤተሰብ ስልጣን ደስ ሲሉ........ አያስቀኑም? :twisted: :twisted:


ይህ ዘረኛ መንግስት ገና ብዙ ጉድ ያሳየናል
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby አቡዬ » Tue Nov 08, 2005 7:51 pm

ታዲያ ምነው ልጆቻቸውን እረሷቸው?እነሱስ ሥልጣን አይፈልጉም???
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

Postby ናደውየ4ኪሎው » Tue Nov 08, 2005 8:41 pm

በወያኔ መንበረ መንግሥት ለቤተሰብ ሥልጣን ማንበሻበሽ እየተለመደ ነው:: የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች መንግሥት "ተቀዳሚ ወይዘሮ" ሮማን ተስፋዬ ቀደም ሲል የደቡብ የሴቶች ጉዳይ ሀላፊ የነበረች ስትሆን አሁን ደግሞ የባልዋ የኃ/ማሪያም ደሳለኝ ልዩ አማካሪ ተብላ በገሀድ ተሰይማለች::
ናደውየ4ኪሎው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Wed Dec 08, 2004 3:58 am
Location: united states

Postby ማካሮቭ » Wed Nov 09, 2005 7:20 pm

ናደውየ4ኪሎው wrote:በወያኔ መንበረ መንግሥት ለቤተሰብ ሥልጣን ማንበሻበሽ እየተለመደ ነው:: የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች መንግሥት "ተቀዳሚ ወይዘሮ" ሮማን ተስፋዬ ቀደም ሲል የደቡብ የሴቶች ጉዳይ ሀላፊ የነበረች ስትሆን አሁን ደግሞ የባልዋ የኃ/ማሪያም ደሳለኝ ልዩ አማካሪ ተብላ በገሀድ ተሰይማለች::


የደቡብ ተቀዳሚ ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ የጫካ ዲግሪ ሳይሆን ያላቸው በትምህርት ደረጃቸው በ economics MA ያላቸው ስለሆኑ ስልጣኑ አይበዛባቸውም::
Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good.
ማካሮቭ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Tue Dec 07, 2004 7:20 am
Location: united states

Postby ዞብል2 » Thu Nov 10, 2005 2:06 am

ማካሮቭ :P :evil: :evil: :twisted: :twisted:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1997
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby zemariyam » Thu Nov 10, 2005 2:21 pm

ምን አለ ታዲያ ቢሾሙ ላይውሉ ላያድሩበት እዛው ደረስ ይጠብቁት ወንበሩም ጠረጴዛውም ይበር እንደሁ ማን አውቆት ! ወይዘሮዋም ይድረሳቸው ከጠበሉ መለስ ብቻ ከሚበሉ እማሳታወኩ ላይ አይቀሬ ነው ምስቲቱም አብረው የበሉትን መትፋታቸው.:
zemariyam
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Fri May 27, 2005 4:32 pm
Location: ethiopia

ግን ወዼት ነው የምንሔደው

Postby ነገርኩ/ዋ » Thu Nov 10, 2005 3:41 pm

አንድ ነገር ይገባኛል ኢትዩጵያ ልክ 19 34 አ/ም ሚስት በዘምድ ነበር የሚመጣው ያሁኑ ይባስ ስልጣን በምን እንደሆነ እናንተ ፋረዱት :?: :?: :?: :?:
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

Postby ጎራዴው » Thu Nov 10, 2005 7:06 pm

ሀሀሀሀሀሀ!!!! ቻይና ምርቷን በገፍ ኢትዮጵያ የምታራግፍበት ምክንያት አሁን ገባኝ! !! <ተቀዳሚ ወይዘሮዋ> ሻዕቢያው ተጋዳላይ መስፍን ለወታደራዊ ትምህርት ሄደው ከቻይና የወለዷቸው ዲቃላ ስለሆኑ ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሚስ አዜ-ያን ብ-ያን መስፍን ቅቅቅቅቅቅ!

Image

Ethiopian 1st lady in Okura Garden Hotel Shangai-China
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

እንብut

Postby እንብut » Thu Nov 10, 2005 7:39 pm

ጥያቄ አለኝ የምርጫ ቦርዱ ከነመለስ ቤት ነው እንዴ?
እንብut
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Wed Mar 23, 2005 8:13 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests