«ኢትዮጵያና ኤርትራ ጦራቸውን ወደ ድንበር እያስጠጉ ነው»

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«ኢትዮጵያና ኤርትራ ጦራቸውን ወደ ድንበር እያስጠጉ ነው»

Postby ENH » Sun Nov 13, 2005 2:15 pm

ኔሽን - 12-11-2005

በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር አካባቢ ውጥረቱ እየተባባሰ መምጣቱንና የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ቀጣና ተብሎ ከተከለለው ድንበር 15 ኪሎ ሜትር ተጠግቶ ሦስት ክፍለ ጦር ሠራዊት ማስፈሩንና በተመሳሳይ ሁኔታም የኤርትራ መንግሥት ወታደሩን ወደ ድንበር ማስጠጋቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አመለከተ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: «ኢትዮጵያና ኤርትራ ጦራቸውን ወደ ድንበር እያስጠጉ ነው»

Postby ሳምቻው » Sun Nov 13, 2005 6:07 pm

መለስ እና ኢሳያስ "" ና እንውረድ !! ከፈለክ ይዋጣልን "" ብለው ገላጋይ ሲያስቸግሩ ታዩ አይነት ዜና ነው ይሄ!

ጉዳዩ ሁለት ሽፍታ ግለሰቦችን እንጂ ማንም እንደማይመለከት ሰፊው የኤርትራ ክፍለሀገር ህዝብም እያወቀው ነው
Last edited by ሳምቻው on Mon Nov 14, 2005 12:06 pm, edited 5 times in total.
ሳምቻው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 197
Joined: Wed Jun 02, 2004 2:03 pm
Location: Germany

Postby አልምጠው ጀለሴ » Sun Nov 13, 2005 8:11 pm

ይህ የመለስ ዘዴ ነው ምናልባት እኔ ስልጣን ብለቅ ኢትዮጵያን ከኔ በሗላ ኢትዮጵያዊ እንዳይገዛ ኢትዮጵያ በኤርትራ ትገዛ በማለት የጀመረው እርሱ ራሱ ነው እግዜር ይይለት ይህ ጋቤጣ ራስ
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

ወያኔን ባለም ላይ አድነን መጨረስ ይገባናል

Postby mrmuluwork » Sun Nov 13, 2005 9:29 pm

አልምጠው ጀለሴ wrote:ይህ የመለስ ዘዴ ነው ምናልባት እኔ ስልጣን ብለቅ ኢትዮጵያን ከኔ በሗላ ኢትዮጵያዊ እንዳይገዛ ኢትዮጵያ በኤርትራ ትገዛ በማለት የጀመረው እርሱ ራሱ ነው እግዜር ይይለት ይህ ጋቤጣ ራስ

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:we must hunt and kill all Meles Zenawi families and relatives in USA and Europe.He souled pay the price for his killing innocents people in all over Ethiopia.We better die instead of been slave in our mother land.We die till we get our freedom back.Ethiopians never forgiveness this savage and brutal Meles Zenawi and his followers.Death or freedom!!

From ground Zero A.A

:D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

መበቀል ለናዚዎች(ለወያኔዎች) የግድ ነው !!ምንም ማስተባበያ

Postby mrmuluwork » Sun Nov 13, 2005 9:32 pm

we must hunt and kill all Meles Zenawi families and relatives in USA and Europe.He souled pay the price for his killing innocents people in all over Ethiopia.We better die instead of been slave in our mother land.We die till we get our freedom back.Ethiopians never forgiveness this savage and brutal Meles Zenawi and his followers.Death or freedom!!

From ground Zero A.A
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

እናያለን ......

Postby ኩርኩፋ » Sun Nov 13, 2005 11:14 pm

ወይኔ! መች በተጀመርና ምድረ ወዲ ወያኔ የሚሆኑትን ባየሁኝ!

:shock: :shock: እውነት ይህ ዘረኛ መንግስት ""የኢትዮዽያ ህዝብ ሆይ"" ጠላት ወረረን እንተባበር ብሎ ያወራ ይሆን?

:cry: :cry: :cry: የትኛውስ ህዝብ ይሆን ልጁን ስሞ ወደጦር ሜዳ የሚልከው? :wink:

እስቲ እንይ መቆየት ደግ ነው ብዙ ያሳየን ይሆናል :roll: :roll: :roll:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

ጦርነቱ የግልነው

Postby ማንትሩ » Mon Nov 14, 2005 2:19 pm

ይህ ጦርነት የኢትዮጵያን ህዝብ የሚመለከተው አይመስለኝም? አህያ ለአህያ ነውና ቆሞ ማየት ነው ዳር ላይ ዳር ድንበር የሚኖረው ህልውና አክባሪ መንግስት ሲሮር ብቻ ነው ስልጣን ታቅፎ ከንግዲ ድሀውን በውሸት ዲስኩር ለእሳት መዳረግ ዘንድሮ አይቻልም አጋዚን ላክና አሸምሽም እነሱ ላንተ ወንበር ሙዋቾች ናቸውና ማግዳቸው እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ እንደሆነ ዛሬ ባንዋል በሰፊው ሀገሬ ብሎ የሚዋጋው ኤርትራን አይደለም ከውስጥ ነው የሚጀምረው እንደውም ጦርነቱ ከተጀመረ በሰበቡ ብዙ አገር ወዳድ ዜጋ መሳሪያ በእጁ ይገባል ያኔ አደለም ኤርትራ ------ያድርሰን ለዛ
ቸርያሳየን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

አሁንም እንደገና

Postby መለመለ » Mon Nov 14, 2005 6:10 pm

አሁንም እንደተባለው ሁሉ ግዜ የመለሰ ነገር ሲነሳ ለምን ኢሰያስንና ኤረትራ ትጨምራላቹ: ጉድያ የናንተ ጉዳይ ነው: እናንተ ጋ እኛ አንመለከትም: የኛ ጉዳይ ራሳችን እናስነሳው: እኛን አስባቹ ነው ወይስ ትርፍ ግዜ ስላላቹ ልታግዙን ፈልጋቹ ነው: ወደት ከየት እንደሆናቹ እኮ ምንም አይገባንም ያለ: ስለዚ የኤረትራ ህዝብ ለሳላሳ አመት ተዋግቶ ከምን ተነስተ የት እንደደረሰ ስለሚያቅ የናንተ ትብብር አያስፈልግነም: እናንተ እኛን ምትተባበሩ ከሆናቹ እጃቹንና እግራቹን ከያዛቹ: ለኛ በቂ ትብብር ሊሆነን ይችላል:
መለመለ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Tue Nov 30, 2004 10:32 am
Location: united states

ለ-መለመለ (ምልምል) ቅቅቅቅ...

Postby ኩርኩፋ » Mon Nov 14, 2005 7:17 pm

ስሙ አሁንስ ቢሆን ከኛ መች ተላቀቃችሁን ዋርካ ራሱ የኛ ነው ታዲያ ለምን ትገባለህ?

በተረፈ ስምህን መለመለ ሳይሆን ምልምል ብታደርገው ጥሩ ነበር ቅቅቅቅቅቅ........ገባህ ምልምል ማለት? ምናልባት አማርኛ ለናንተ እንደ 2ኛ ቋንቋ ስልሆነ ሊገባህ አይችልም ከገባህ ግን አባ ገብረ ሀናን አስታውስ ቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የኢትዮዽያ ለኢትዮዽያውያን ብቻ!
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: አሁንም እንደገና

Postby taya » Mon Nov 14, 2005 7:48 pm

መለመለ wrote:አሁንም እንደተባለው ሁሉ ግዜ የመለሰ ነገር ሲነሳ ለምን ኢሰያስንና ኤረትራ ትጨምራላቹ: ጉድያ ን ከያዛቹ: ለኛ በቂ ትብብር ሊሆነን ይችላል:

ስማ የኔ ወንድም ሁለቱ የአንድ :!: ሁለቱም ቢሆኑ ለሚመሩት አገር የጠቀሙት የለም
thank U for ur time...........be cool
taya
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Mon Nov 22, 2004 11:45 pm
Location: ethiopia

Postby ዘኑ » Tue Nov 15, 2005 1:38 am

አያ ኩርፉፍ
መቼ ይሆን መንከራፈፍህን የምታቆመው? ጢማም የሆንክ ነገር:: በተደጋጋሚ እስከ ዛሬ በጻፍካቸው ጽሑፎችህ በሰው ቜንቜ ስትሳለቅ ታይተሀል:: ይብላኝ ላንተ ለከርፋፋው (በነገራችን ላይ ጥሩ ስም ነው ለራስህ የሰጠኅው) ሰዉ ከ 2 ቛንቛ በላይ መናገር ይችላል:: አንተ ግን ያቺ ያለችህም ብትሆን በደንብ የምታውቃት አይመስለኝም::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

Re: አሁንም እንደገና

Postby ጌታ » Tue Nov 15, 2005 1:39 am

መለመለ wrote: እናንተ ጋ እኛ አንመለከትም:


የተከበርክ መለመለ:

ከላይ የተናገሩት ሰዎች በሙሉ ስለኤርትራ መጥፎ የተናገሩ አልመሰለኝም:: ባሁኑ ሰዓት ወያኔን የሚያክል ራስ ምታት እያለብን ስለኤርትራ አንጨነቅም:: ወያኔ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ቢያምረው እኛ የለንበትም ነው ያሉት::

ወያኔ ሲነሳ ለምን ኢሳያስና ኤርትራን ታነሳላችሁ ላልከው:

1ኛ. መለስ ኤርትራዊ ስለሆነ
2ኛ. ወያኔን የፈጠረውና እዚህ ያደረሰው ሻዕቢያ ስለሆነ
3ኛ. በኢትዮጵያዊነታችን ካገራችን ጋር ጦርነት ስላሰበ አገር የመወያየት መብት ስላለን ነው::

በመጨረሻም እኛ ወደናንተ አንመለከትም ላልከው እኔ በግሌ እና ብዙ የማውቃቸው ኢትዮጵያውያን ኤርትራ ውስጥ ምን እየተደረገ እንዳለ አንከታተልም:: አንተው ራስህ ግን ብዙ ኤርትራውያን ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ከኛ የበለጠ እንደሚከታተሉና እንደሚያውቁ ጥሩ ምስክሬ ነህ::

የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝቦች በታሪክና በደም የተሳሰሩ እንደመሆናቸው ተከባብሮና ተስማምቶ መኖር እንጂ አሁን ወያኔና ሻዕቢያ የሚያራምዱትና አንተ የሰጠኸው ዓይነት አስተያየት አያስፈልጋቸውም::

አክባሪህ
ኤርትራዊ ግማሽ ወንድም ያለው
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ለ-መለመለ (ምልምል) ቅቅቅቅ...

Postby mrmuluwork » Tue Nov 15, 2005 4:01 am

ለመለመለ ከተሰጠው በቂ መልስ ተጨማሪ ልመርቅለት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

መለመለ:-ቁአንቁአክ አረቢኛ ብሎም እንግልዚኛ ተብሎ ከታወጀልህ ውሎ አድሩአል ስለዚህ አማሪኛችንን ዘለክ እየገባክ እጅና እግር አሳጥተክዋልና:: ከዚ እርካሽ ወይም ወንጀል ትቆጠብ ዘንድ ከወዲሁ እንድታውቀው ይገባሀል::

እኛ ኢትዮጲያኖች ቸርነታችን ካዓለም ታሪክ እኩል ነውና :: ካልፈለከን መብት ነው ታሽገህ ባምባገነኖች አንተ አይደክም ገና የልጅ ሎጆች ሲረገጡ እና ያረብ ውሀ ይበላቸዋል ነው የሚኒሩት:: ቡና በርበሬ ከብት እና ጤፍም ላኪዎች ነበራቹ አይ ባዲሜ ጉድ አመጣባቹ የጸሀይ ዘመቻ ጉድ አመጣባቹ እና እንኩአን ልትልኩት ልትበሉትም በዶላር ለዚያውም በብላክ ማርኬት እየገዣቹ ሆነ:: ገና የናተ ግፍ የማያመጣባቹ ነገር የለም::ሰራተኛው ደና ሰንብት::ለወደፊቱ ግን ያተ ዌፕ ሳይት ዳሀይ ስለወነ ወደዚያ መንገድህን አቅና:: ቸር ይግጠምህ::
:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:

ኩርኩፋ wrote:ስሙ አሁንስ ቢሆን ከኛ መች ተላቀቃችሁን ዋርካ ራሱ የኛ ነው ታዲያ ለምን ትገባለህ?

በተረፈ ስምህን መለመለ ሳይሆን ምልምል ብታደርገው ጥሩ ነበር ቅቅቅቅቅቅ........ገባህ ምልምል ማለት? ምናልባት አማርኛ ለናንተ እንደ 2ኛ ቋንቋ ስልሆነ ሊገባህ አይችልም ከገባህ ግን አባ ገብረ ሀናን አስታውስ ቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የኢትዮዽያ ለኢትዮዽያውያን ብቻ!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ያራዳው ልጅ አልምጢ

Postby ሳምሶን13 » Tue Nov 15, 2005 3:53 pm

ስማ አልምጢ አማን ነህ ወይ አቦ አንተንስ ይመችሕ በቃ ምችት ይበልህ በሳቅ ነው የገደልከኝ ገባጤ ራስ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ሊላ ቦታ እያሰብኩኝ ስላነበብኩት ልክ ገባጤ ራስ የሚለውን ሳየው በሳክ ነው ፍርስ ያልኩት ብቻ ፍረስ እንዳትለኝ እንጂ አልምጢ ያው ልክ እንደልማዳችን እናስካካ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Postby ጩጉዳ » Tue Nov 15, 2005 7:21 pm

ዘግይቶ በደረሰን ዜና ደግሞ አንድ የኤርትራ ወታደር አንዲት ዶሮ ሲያባርር ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ጥሶ በመግባት ተወርውሮ የዶሮይቱን ክንፎች ጨፍድዶ በመያዝ በሰላም ወደ አገሩ ተመልሷል:: በዚህም ጀግንነቱ በኤርትራ ቲቪ ታይቷል:: የአስመራ ኗሪ ደስታውን ገልጧል:: :wink: :wink: :wink:
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests