ፓርላማው በግጭቱ ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ፓርላማው በግጭቱ ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል

Postby ENH » Sun Nov 13, 2005 2:15 pm

ኔሽን - 12-11-2005

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የተወካዮች ም/ቤት በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረው ግጭትና በተጓዳኝ የደረሰውን ጥፋት አስመልክቶ ውይይት እንደሚያደርግበትና አንዳች ውሳኔ እንደሚያሳልፍ እየተጠበቀ መሆኑን ሬውተርስ ዘገበ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ፓርላማ ሳይሆን የነብሰበላዎች (የወንጀለኛ) ዲስኩር ነው

Postby mrmuluwork » Sun Nov 13, 2005 7:22 pm

እኛ ኢትዮጲያን ባሁኑ ሰዓት ፓርላማ ሳይሆን ያለን የወንጀለኛው እና የናዚው (ያረመኔው) ዱስኩር አዳማጮች ስብስብ ነው::ወያኔ ህዋሀት (ጨካኝ ወጀለኛ) የመለስ ዘናዊ ጠባቂ እንጂ ኢትዮጲያን የሚወክል ወይም ወክለው የሚያውቁ ሆነውም አያውቁም::ወያኔዎች ማለት ናዚዎች አረመኔዎች ሌቦች ማጅራት መቺዎች ከሀዲዎች አገር ሻጮች ወንጀለኞች ምንም ቅርስ ወም ምንጭ የሌላቸው ደሀ ዘራፊዎች በልተው ያማይጠግቡ ጅቦች የኢትዮጲያንን የንጹሀን ደም ጠጥተው የማይጠግቡ ሰው መሰል ሴጣኖች ናችው::ሁሉ ወያኔ በሰራው ወንጀልና ባገር ክደት ወንጀል የሚጠየቁበትና የሚፈርድባቸው ቀን እሩቅ አይደለ::ነጻነታችንን በደማችን መስዋትነትና በእግዛብሔር እረዳትነት የምናውጅበት ቀን ደርሷል::ድል ለሰፊው ህዝብ ያለምንም ጥርጥር ይሆናል!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest