ኢዴአፓ - መድኅን ቢሮው ተሰብሮ ንብረት እንደጠፋበት አስታወቀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ኢዴአፓ - መድኅን ቢሮው ተሰብሮ ንብረት እንደጠፋበት አስታወቀ

Postby ENH » Fri Nov 18, 2005 6:00 am

ሪፖርተር - 16-11-2005

የኢዴአፓ- መድኅን ቢሮ ተሰብሮ የጠረጴዛና የቁምሳጥን ተሰብረው ሰነድና ንብረት መወሰዱን አባላቱ አስታወቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ሰላም ለኛ

Postby መለመለ » Fri Nov 18, 2005 1:57 pm

እንደምን ከረማቹ? ምን አዲስ ነገር አለ: ዋርካ ለምን እንደተዘጋ ሚያቅ አለ: መቸ እንደሚከፈጽ ማን ያቃል???????

ሰላምና ጤንነት ይሙላልን

ከመለመለ
መለመለ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Tue Nov 30, 2004 10:32 am
Location: united states

ግን ምንድን ነው

Postby ነገርኩ/ዋ » Fri Nov 25, 2005 3:00 pm

እረ በእናታቹ ምን ሆነው ነው ትክክል ባቀው ምን አስደበቀኝ ግን ሚያውቅ ሰው ካለ ሹክ ይበሉን ግን ጠርጥር አይንም እሲኪያይ ድረስ ፍቅር ይገለናል ! ጠርጥር ................ ወይ ግሩም ......!!!
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

Re: ኢዴአፓ - መድኅን ቢሮው ተሰብሮ ንብረት እንደጠፋበት አስታወቀ

Postby ደጉ » Sat Nov 26, 2005 9:13 am

ENH wrote:ሪፖርተር - 16-11-2005

የኢዴአፓ- መድኅን ቢሮ ተሰብሮ የጠረጴዛና የቁምሳጥን ተሰብረው ሰነድና ንብረት መወሰዱን አባላቱ አስታወቁ።


...... ወያኔ ሲፈጥረው በሌብነት የተቁዋቁዋመ የሌባ ድርጅት ነው ይህንንም ተግባር ሰነድ በመስረቅ አይደለም ከድሮም ባንክን መንገደኞችን ከአውቶቡስ በማስቆምና በመዝረፍ ... አሁንም በቅርብ ጊዜ አገሪቱ ውስጥ በተፈጠረው በለሊት ወጥቼ የሰጠሁት ድምጼ ይጠበቅልኝ ጥያቄ ህዝቡ እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ሲበረበርና ህብትና ንብረቱ እንዱሁም ሴት ልጆቹ-ልጆቹ እሱ ራሱም ተደፍረዋል ተገድለዋል .... ይህ ደግሞ በመንግስት ስም በመሳሪያ ህይል እሚደረግ ዘረፋና ግልጽ ውንብድና ነው:: ሌባ ሰረቀ ቢባል እሚገረም አለ..??
መለመለ .... ሌብነት ስለሚነካህ እንዳልሰማህ ለመዞር መሞከርህ መሆኑ ነው .... ጭራሽ ባትጽፍ እኮ አላየህውም ሊያስብልህ ይችል ይሆናል....;-) የማይሆን ነገር ስትጽፍ ግን ---- ያል-ሆነከውን ሰው ---- ሊያሰኝህ ይችላል .... እስቲ አንተ አስበው ጠረጴዛና ቁምሳጥን ተሰብሮ ተዘረፈ ሲባል አንተ ዋርካ ለምን እንደተዘጋ ስትጠይቅ.... እንዲህ ስልህ ደግሞ ለአማርኛ ባይተዋር አድርገህኝ ነው እንዳትለኝ እና እንዳትናደድ እኔ ሰው ሲናደድብኝ ይከፋኛል.....ሆድም ይብሰኛል....;-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4413
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest