የታሰሩ ጋዜጠኞችን እንዲያስፈቱ ለኮፊ አናን ጥሪ ቀረበ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የታሰሩ ጋዜጠኞችን እንዲያስፈቱ ለኮፊ አናን ጥሪ ቀረበ

Postby ENH » Fri Nov 18, 2005 6:00 am

ሪፖርተር - 16-11-2005

አለም አቀፍ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ቡድን የሆነው ሪፖርተርስ ሳን ፎሮንቴርስ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኞች ጉዳይ የተመድ ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን እንዲከታተሉት ጥሪ አቀረበ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ሰላም ለአፍሪቃ ህዝብ

Postby መለመለ » Fri Nov 18, 2005 1:54 pm

ለዚ ሚሆን ኮመንት የለኝም ግን የአለም ጋዜጠኞች መግረፍና ማሰር:መግደል:ጥሩ አይደለም: አሁን በምናየው ጋዜጠኛ ያላጠፋው ጥፋት ያሳስረዋል ያስገርፈዋል ያስገድለዋል: እሱ ለህዝብ ሃቁን ለማቅረብ ነው ሚሰራው: በፕሮፖጋንዳ አገር ያሉት ጋዜጠኞች በመንግስት የተሰጣቸው ትዛዝ ሚፈለግ ለመንግዝት ብቻ ነው ወደ ህዝብ ሚያቀርቡት: ህዝቡ ሚፈልገው ግን አይቀርብለትም:

መልካም ቀን ያርግልን

ከመለመለ
መለመለ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Tue Nov 30, 2004 10:32 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests