ኢሳይያስ አፈወርቂ የቅርብ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ኢሳይያስ አፈወርቂ የቅርብ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:56 pm

ሪፖርተር - 20-11-2005

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አስመራ ውስጥ በሚገኝ አንድ የምሽት ክለብ አብረዋቸው ሲዝናኑ የነበሩ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

:-)

Postby ደጉ » Mon Nov 28, 2005 11:02 am

..... ኢሳያስ ካራቴ ይችላሉ ሲባል አልነበረም እንዴ...?? እኔ የጠበኩት በ እጅና በግራቸው ...አሊያም እንደ ተፈጥሯቸው በቴስታ! .. ሽጉጥ አልያዙም ነበር ማለት ነው ...?? :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby አቡዬ » Mon Nov 28, 2005 11:43 am

አይ ሚ/ር ኢሳያስ የሆነ ዱርዬ ነገር !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

እውነት ነው ግን

Postby ሳምሶን13 » Mon Nov 28, 2005 1:25 pm

አይ ኢሳያስ ቀምቃሚ ነው ማለት ነው ነገሩ በጠርሙዝ መፈናከቱ አሪፍ ነው አራዳ ነው ማለት ነው ልክ እንደኒ ነው ማለት ነው እኒ ያልተመቸኝን ሰው በጠርሙስ ነው አናቱን የማጦዘው
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

የሚገርም መንግስት ነው

Postby ሳምኪት » Mon Nov 28, 2005 6:17 pm

ነገሩ ኢሳያስ የዱርዬ አክሽን ነው ያለው አይስገርምም ይመቸው ባክህ::
What Is Your Idea About Ethiopia?
ሳምኪት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Tue Jan 18, 2005 6:44 pm
Location: united states

Re: ኢሳይያስ አፈወርቂ የቅርብ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:44 am

ENH wrote:ሪፖርተር - 20-11-2005

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አስመራ ውስጥ በሚገኝ አንድ የምሽት ክለብ አብረዋቸው ሲዝናኑ የነበሩ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ።:shock: :shock: የምን ማሽቃበጥ ነው :evil: ምን አገባችሁ :roll: ደግሞ ኮ የሚገርመው እኛ ጋ የሰው ልጅ በጥይት አረር ይፈነከታል :cry: እናንተ ስለማይመለከተን ጉዳይ ዜና ብላችሁ ታወራላችሁ አጨብጫቢ ሁላ ስለሰው ስናወራ ነው እኛ ኍላ የቀረንው አይግረማችሁ
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: ኢሳይያስ አፈወርቂ የቅርብ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ

Postby የጨርቆሱ » Wed Nov 30, 2005 12:10 pm

ምን ወሽመጥ የሚቆርጥ ታሪክ ነው? እኔማ አርእስቱን አይቼ ተቻኩዬ የገባሁት ያ ወዳጅ የተባለው ለገሠ / መለስ ዜናዊ ነው ብዬ ነበር እንጂ! እሱ እንኳን ከተጀመረ ያልቃል:: በፍንክቻ ብቻ አያልፍለትም::
ምነው ይዞት በሄደ!! (ኢሣይያስ ማለቴ ነው::)
የኢትዮጵያ ጠላቶች እርስበርሳቸው ይተላለቃሉ:: ጠርሙሶች ቦምብ ይሆናሉ!!
---------------


ENH wrote:ሪፖርተር - 20-11-2005

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አስመራ ውስጥ በሚገኝ አንድ የምሽት ክለብ አብረዋቸው ሲዝናኑ የነበሩ ወዳጃቸውን በጠርሙስ ፈነከቱ።--------------------
የጨርቆሱ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue Mar 15, 2005 9:54 pm
Location: united states

Re: እውነት ነው ግን

Postby ልጁነኝ1 » Wed Nov 30, 2005 12:34 pm

ሰላም ሳምሶን13!
ዘመዴ አንድ ያጋጠመኝን ተረት ልንገርህ ላንተ ብቻ ወዲ አፈወርቂን አይጠቅስም::

እንዲህ ነው!
"ያኔ በ1979 በአዲስ ስደተኝነት አቴና እንኖር ነበር:: ቀደም ብሎ አገሩን ያወቀው ወገናችን በመደጋገም ግብዣ ወይም የፓርቲ ምሽት ያደርግልን ነበር::

ከዚያ ብዙዎች ስንሆን ሴቱም ወንዱም:: ከምግብና መጠጥ በኌላ ያለብንን አመልስ አስመዝግበን ነበር ወደ ቤት የምንገባው:: አንዳንዱ እስቃለሁ ዕጫወታለሁ የሚሉት ይበዙም ነበር::

አንዱ እንዲህ አለ "ከጠጣሁ በደንብ አድርጎ ሞቅ ታለኝ እኔ ወንድነቴ ይነሳብኛል:: ከኔ በፊትም ሆነ ከኔ ኃላ ማንም እንዲያወራ አልፈልግም የፈለግኳትንም ሄጄ ወገቧን ባቅፍ ማንም ቅር እንዳይሰኝብኝ:: ያንን የሚቃወመኝ ታለ ዋጋውን ምሱን ሰዓቱ ሲደርስ አሳየዋለሁ አለው::

ዘመዳቺን ሁሉን ቻይ ስለነበረ ግድ የለም ኌላ እናየዋለን ፉከራህን ብሎ አስገባው:: ሰዓቱ ደረሰ ሁሉም ያንን ወጣት ሲመለከት እያስካካ ከመዝፈን ከሞፈከር ከመደነስ በስተቀር እንኳንስ ጠርሙስ ሊያነሳ ቀርቶ የረጋ መንፈስ የተጸናወተው ነው ለካስ:: ሁሉ እንደተባለው አይመስለኝም:: ጉርምስና ሌላ ነው ጸብ ደግሞ እንደዚያው::

አሁንም አንተ ጥግ ይዘህ በጠርሙስ ግንባር መፍለጥህን ትተህ ጊዜህ የሚጠይቅህን እንድትጠቀምበት እመክርኃለሁ::

አይዞህ ዘመዴ ራስህን የምታስከብረው ራስህ ነህ ያንን ላፍታም እንዳትዘነጋው በውጪ ዓለም ስትኖር ዘመዴ::

ከማክበርም ጋር

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)ሳምሶን13 wrote:አይ ኢሳያስ ቀምቃሚ ነው ማለት ነው ነገሩ በጠርሙዝ መፈናከቱ አሪፍ ነው አራዳ ነው ማለት ነው ልክ እንደኒ ነው ማለት ነው እኒ ያልተመቸኝን ሰው በጠርሙስ ነው አናቱን የማጦዘው
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Postby ጩጉዳ » Wed Nov 30, 2005 7:24 pm

ምን ያርጉ እንደ መለስ በትዕዛዝ ከማስፈንከት ራሴው ብገባበት ይሻላል ብለው ነዋ!
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest