የቅንጅት ውህደት እልባት አላገኘም

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የቅንጅት ውህደት እልባት አላገኘም

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:56 pm

አዲስ አድማስ - 19-11-2005

የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ህልውና አብቅቷል በማለት የውህደት ማመልከቻው እልባት ሳያገኝ ወደ መዝገብ ቤት መመለሱን የምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት ትናንት ገለፀ። ቅንጅትን የመሰረቱት አራት ፓርቲዎች ውህደት መፈፀማቸውን የሚገልፅና አራት ማህተም ያረፈበት ማመልከቻ ለምርጫ ቦርድ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን፤ ኢዴአፓ መድህን ውህደት አልፈፀምኩም በማለት ማመልከቱን የምርጫ ቦርድ ጠቅሷል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest