ዶ/ር መረራ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ በፍ/ቤት ሊቃወሙ ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ዶ/ር መረራ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ በፍ/ቤት ሊቃወሙ ነው

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:56 pm

አዲስ አድማስ - 19-11-2005

ከምርጫ በኋላ በኦብኮ ውስጥ በተፈጠረው የአመራር ውዝግብ የምርጫ ቦርድ ያሳለፈው ውሳኔ አሳፋሮ ነው ሲሉ ዶ/ር መረራ ጉዲና በሊቀመንበርነት የሚመሩት ኦብኮ ከሌሎች ተቃዋሚዎች ጋር በመሆን ህብረት መስርቶ በምርጫ ከተሳተፈ በኋላ የፓርቲውን አመራር በመያዝ በኩል ውዝግብ ተፈጥሮ ዶ/ር መረራ ጉዲና እና አቶ ተስፋዬ ቶሎሳ በሁለት ቡድን ሆነው ለምርጫ ቦርድ ያቀረቡት አቤቱታ ነው ሰሞኑን ውሳኔ አግኝቷል የተባለው።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest