ከወህኒ ለማምለጥ የሞከሩ 20 እስረኞች ተገደሉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ከወህኒ ለማምለጥ የሞከሩ 20 እስረኞች ተገደሉ

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:56 pm

ኔሽን - 19-11-2005

በምሥራቃዊው የኢትዮጵያ ክፍል በምትገኘው ቀብሪደሃር ከተማ በሚገኝ ወህኒ ቤት ውስጥ የአሸባሪው የአሊትሃድ ድርጅት አባል እንደሆኑ ተደርሶባቸውና እጅ ከፍንጅ ተይዘው በእስር ላይ የሚገኙ ሶማሌያውያንን ለማስመለጥ በተደረገ ሙከራ 20 ሰዎች መገደላቸውን ቢቢሲ ዘገበ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: ከወህኒ ለማምለጥ የሞከሩ 20 እስረኞች ተገደሉ

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:50 am

ENH wrote:ኔሽን - 19-11-2005

በምሥራቃዊው የኢትዮጵያ ክፍል በምትገኘው ቀብሪደሃር ከተማ በሚገኝ ወህኒ ቤት ውስጥ የአሸባሪው የአሊትሃድ ድርጅት አባል እንደሆኑ ተደርሶባቸውና እጅ ከፍንጅ ተይዘው በእስር ላይ የሚገኙ ሶማሌያውያንን ለማስመለጥ በተደረገ ሙከራ 20 ሰዎች መገደላቸውን ቢቢሲ ዘገበ።አይይ ይህች የውያኔ የጫካ ሲስተሙ ነች ሂዱ ብሎ መግደል አለም ያላወቀም ጌም ነው ውይይይይይይይይይይይ ምስኪን ....
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests