ቴዶ አፍሮ 2 ፕሮግራሞችን ሰረዘ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ቴዶ አፍሮ 2 ፕሮግራሞችን ሰረዘ

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:56 pm

ኔሽን - 19-11-2005

ቴዊድሪስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በቅርቡ በአዲስ አበባ ውስጥ በተከሰተው ግጭት በሞቱ ሰዎች ምክንያት በስዊድንና በኖርዌይ ሊያደርግ የነበረውን የሙዚቃ ዝግጅት መሰረዙን ተናገረ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

የሰው ልጅማ....

Postby ብርቄ » Mon Nov 28, 2005 10:49 am

ላገሩ ልጅ (ለሀገሩ ) አንድ የሚቆረቆር ቢገኝ ያስግርመን ጀምራል አሁን ደሞ:: ብቻ እኔ የምፈራው የሰው ልጅ ራሱን ብቻ እንዳይፈራ ብቻ ነው::የቀረን ይሄው ነው: :cry:
ብርቄ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Sep 07, 2005 3:49 pm
Location: ethiopia

Postby ሳምሶን13 » Mon Nov 28, 2005 1:27 pm

ውሸት ነው በስቶኮልም ከተማ ባይዘፍን በየተቦሪ ከተማ ዘፍናል
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

ኢትዮጰያዊው BOB

Postby ነገርኩ/ዋ » Mon Nov 28, 2005 5:39 pm

ቴዴ በጣም ጥሩ ስሪ ሰርተካል ! በቃ የሀገሪ ቦብ ብዪካለው !!!
ለህሊና ሚኖር ሰው በታሪክ ተሞጋሽ በሀገር ተወዳጅ ነውና በርታ ! ሰውን ሰው ሚያሰኘው ለህሊናው ሲገዛ ብቻ ነውና በዚው ቀጥል !!!

ቴዴ ወንዳታ ሰው ነክ በጣም ግሩም ሰው ምትደነቅ እኒ በግሊ ነው; በዚው ቀጥል; አንድ አባባል አለ ይከውላቹ
ለሞኝ ሰው አትንገረው(አትምከረው) እንዳይጠላክ !!
ለጠቢብ ግን አንድ ቃል ትበቃዋለች እሶን ያሰፋታል እና !!
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

ውይ

Postby ንብ » Tue Nov 29, 2005 6:36 am

መነው ተርታሀ
nebe
ንብ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Mon Jan 26, 2004 8:15 pm

እንደ ቴዲ አፍሮ የሰከነና ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ያለው የለም

Postby ዲጎኔ » Tue Nov 29, 2005 7:24 am

በኪነጥበበ አለም በቆየሁባቸው ዘመናት እንደቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያዊ አጀንዳው የተዋጣለት አርቲስት/ከያኒ አላየሁም::

ቴዲ አፍሮ በእርግጥ ኪነጥበብ በእናት ኢትዮጵያ ትንሳኤ እንድታገኝ አድርገሀልና የመጭረሻውን የኢትዮጵያዊነት ምስጋናዬን ታናሼም ብትሆን ዝቅ ብዬ አቀርብልሀለሁ::

ስለቴዲ ዲሞክራሲያዊ ስብአዊና ሀገር ወዳድ ስራዎች በትንሹ በምርጫው ዋዜማ የታላቁ የ3ሚሊዮን ህዝባችን ሰልፍ ላይ ያሰማውን በሚከተለው ሊንክ/ዌብ አዳምጡ:
http://video.google.com/videoplay?docid ... pr=goog.sl
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ማሰቢያችሁ የተ » Thu Dec 01, 2005 9:44 am

ኡኡኡኡኡ.................!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!አይን ያውጣ ውሸት በሌላ ጉዳይ ሰርዞት ይሆናል እንጂ በተገደሉት ሰዎች ምክንያት ቢሆን ኖሮ በቅርቡ ስቶኮል ላይ ባልዘፈነም ነበር ;;ለሁሉም ግን ቴዲ አጥፍትዋል ማለታም ወደ ፖለቲካው አለም ባይገባ ጥሩ ነበር;;
ማሰቢያችሁ የተ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Jul 16, 2005 2:24 am
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests