የቅንጅት ጠበቆች የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የተዛባ ዘገባ እንዲቆም ጠየቁ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የቅንጅት ጠበቆች የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የተዛባ ዘገባ እንዲቆም ጠየቁ

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:58 pm

ሪፖርተር - 23-11-2005

የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ጠበቆች የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን በደንበኞቻችን (በቅንጅት ተጠርጣሪዎች) ላይ የተዛባ መረጃ በማቅረብ ሕግ እስከሚወስንባቸው ድረስ ንፁህ የመሆን መብታቸውን እየተጋፉ በመሆኑ ፍርድ ቤቱ ይህንን እንዲያስቆምላቸው ጠየቁ። ሆኖም ጥያቄውን ፍ/ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: የቅንጅት ጠበቆች የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የተዛባ ዘገባ እንዲቆም ጠየቁ

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:53 am

ENH wrote:ሪፖርተር - 23-11-2005

የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ጠበቆች የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን በደንበኞቻችን (በቅንጅት ተጠርጣሪዎች) ላይ የተዛባ መረጃ በማቅረብ ሕግ እስከሚወስንባቸው ድረስ ንፁህ የመሆን መብታቸውን እየተጋፉ በመሆኑ ፍርድ ቤቱ ይህንን እንዲያስቆምላቸው ጠየቁ። ሆኖም ጥያቄውን ፍ/ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል።

:o ታዲያ ወያኔ ህዝቡን በምን ያጃጅል? እዘኑለታ :)
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

ማን ህእወንበዴ ፍትህ ይጠብቃል

Postby ሊቃውንት » Thu Dec 01, 2005 12:29 am

ፍትሕ በሀገራችን እንደሌለ ለዓለም ለማሳወቅ የሚደረገው ጥረት ሊበረታታ ይገባዋ :!:
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 1 guest