«በግዳጅ ስብሰባ ተቀምጠን በስማችንን አቋም መግለጫ ወጥቷል»

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«በግዳጅ ስብሰባ ተቀምጠን በስማችንን አቋም መግለጫ ወጥቷል»

Postby ENH » Sun Nov 27, 2005 5:58 pm

ሪፖርተር - 23-11-2005

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከቀበሌ 10፣ 11፣ እና 12 ነዋሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ባለፈው እሁድ በወቅታዊ የአገር ጉዳይ ላይ ለውይይት በተጠሩበት ስብሰባ ላይ ብሶታችንን እንዳናሰማ ተከልክለን፣ ያልተወያየንበትንና ያልተስማማንበትን የአቋም መግለጫ እንደተስማማን ተደርጎ በስማችን ወጥቷል ሲሉ ቅሬታቸውንን ገለፁ። የቀበሌዎቹ አስተዳደር የነዋሪዎቹን ቅሬታ አስተባብለዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:52 am

መጀመሪያ ለምን ሄዳችሁ ? ገና ምን አይታችሁ :arrow:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron