የነፃነትና የአዲስ ዜና ጋዜጠኞች ፍ/ቤት ቀረቡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የነፃነትና የአዲስ ዜና ጋዜጠኞች ፍ/ቤት ቀረቡ

Postby ENH » Mon Nov 28, 2005 7:29 pm

አዲስ አድማስ - 26-11-2005

የነፃነት ጋዜጣ ም/አዘጋጅና አሳታሚ፣ የአዲስ ዜና አሳታሚና ዋና አዘጋጅ ከትናንት በስቲያ ለሁለተኛ ጊዜ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ የተሰጠ ሲሆን፣ ከሌላው እስረኛ የተለየ አያያዝ እንዳይፈፀምባቸው ጠበቆቻቸው ጠየቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ዳኛው ግን ማነው

Postby ነገርኩ/ዋ » Tue Nov 29, 2005 12:21 pm

ምን እንሰማለን ብለን እንጠብቃለን ነገሩ የታወቀ ነው !!!
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests