የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ፓርቲዎች ውይይት እንዲጀምሩ ጳጳሳት ጠየቁ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

Re: ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ

Postby ዲጎኔ » Sat Mar 25, 2006 6:28 am

ሰላም ለሁላችን ይሁን

ውዲቷ ውበት

ውበትሽ እንዴት ያስገርማል ጃል? አሁንም በኩዳዴው ይህንን ነው የሚሞሏችሁ...መጽሀፍ እንደሚለው ከሆድሽ ሞልቶ የተረፈውን አስነበብሽን! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!

በነገራችን ላይ እውነተኛዋ ውቢት የመጀመሪያዋ የፓርላማ ሴት ተወዳዳሪ ወ/ሮ ራሄልን የፈቱት ንብረኡድ ኤርሚያስ ብቸኛ ናቸውና ወደእርሳቸው ጎራ በይ እኔ የአንቺን ውበት "ስለስለት" በምባልበት ዘመን ስለተውኩኝ እርሽኝ!
ይልቁንስ የተከፈተውን ርእስ ሳታቆረፍጅ በአቡነ ይስሀቅ ቀብር ላይ እንደታየው በጎሳና በቡድን መጎናተሉን ትተው እንደካቶሊኮቹ ጳጳሳት ቢያንስ ሀገራዊ አጀንዳ እንዲቀርጹ ለነፍስ አባትሽ ለአባ አውግዘውና ለአባ ለያየው ንገሪልኝ!

ዲጎኔ ሞረቴው ከዸክ ሀራራ(የእርቅስፍራ) የአሁኑ ሸራተን አዲስ

ውበት አድናቂ wrote:ደግነቱ እንደነ "ግብረ ሀዋርያት" ያሉ "ሼህ" የሚል ሥልጣን ቢሰጥህ ጫማውን ልሰህ የምትቀበል በኢትዮጵያዊ ስም ለመራቀቅ የሚሞክሩትን አላዋቂ ቅሌታሞች ውቢት
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ወዳጄ ልቤ ግብረ -ሀዋርያ አስተያየቱን ተቀብያለሁ

Postby ውበት አድናቂ » Mon Mar 27, 2006 3:35 pm

ዲጎኔ:

ላንተ አፈርኩልህ:: በድብቅ የምትልክልኝ መልእክቶች አንተ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆንክ አረጋግጠውልኛል:: እነ ግብረ ሐዋርያት ልክ ልክህን ሲያስታጥቁህ የምትይዘውና የምትጨብጠው አጥተህ በራስህ ክህደትና ድንቁርና ስትንፈራፈር ማየቴ ሲያስቀኝ አሁን ደግሞ በድብቅ በውስጥ መስመር የምትጽፍልኝ አጸያፊ መልእክቶች ምን ያህል ከኢትዮጵያዊ ሥነ ምግባር ውጪ ያለህ ወራዳ ሰው መሆንክን በይፋ እያሳዩኝ ነው:: በል ዲጎኔ ክብር እና ኢትዮጵያዊ መሆን ምን እንደሆነ እስክታውቅ ድረስ ከውይይት ራስህን ብታገል ጥሩ ይመስለኛል:: ከዛ በኋላ ነው ካንተ ጋር ስለ ሀይማኖትም ሆነ ስለሌላ ክብር ያለው ጉዳይ መነጋገር የምንችለው:: እስቲ በክህደት ያደፈውን ልብህንም አፍህንም ለማጽዳት ሞክር:: እርዳታ ከፈለክ ንገረኝ::

ውቢት ነኝ እንደ ዲጎኔ ያሉትን ከሀዲ ባለጌዎች አጥብቃ የምትጸየፈዋ ጨዋዪቱ ኢትዮጵያዊት

ዲጎኔ wrote:ውዲቷ ውበት

ውበትሽ እንዴት ያስገርማል ጃል? የአንቺን ውበት "ስለስለት" እያልኩ ብለምን እንደማላገኘው ስለማውቅ እንደለመድኩት ቁጭራ ሰፈር ከሚገኙት ሴትኛ አዳሪዎች አንዷን በዱቤ እሺ ለማስባል እሞክራለሁ; መቼም ጨብጥና ቂጢኝ እንዳለብኝ ሸሌዎቹ በሙሉ ስለሚያውቁ እንደማይሆንልኝ አውቃለሁ; ለማንኛውም እምቢ ካሉኝም እንደለመድኩት ስለማርቲን ሉተር እነግራቸውና ጸረ ኦርቶዶክስ እንዲሆኑ ጥረቴን እቀጥላለሁ; እስከዛሬ ምንም አልተሳካልኝም ግን እኔ ደሞ ከማርቲን ሉተር ጋር የያዘኝ ፍቅር ሊያሳብደኝ ትንሽ ነው የቀረኝ;

ዲጎኔ ሞረቴው ከዸክ ሀራራ(የእርቅስፍራ) የአሁኑ ሸራተን አዲስ

ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

እንኩዋን በግል መልክት ይህንንም እያንገፈገፈኝ ነው

Postby ዲጎኔ » Mon Mar 27, 2006 4:52 pm

ሰላም ለሁላችን

ውበት አድናቂ ነኝ ባይዋ እውነትን አድናቂ ሆነሽ ባማረብሽ!

እረ ለመሆኑ መቼ ነው ለአንቺ በግል መልክት የጻፍኩት? ለነገሩ ዋሾ የነፍስ አባትሽ በየእለቱ በፍካሬ ጥልቁ ወመስተፋቅሩ ስለሚሞላሽ አልፈርድብሽም እንኩዋን በግል መልክት ይህንንም የምጽፍልሽ ያልተገረዘው የከንፈርሽ ፍሬ እንዲቀረፍ ነበር አንቺ ግን አልሰማ ብለሽ ያልጻፍኩትን የቁጭራ ፈጠራ ሁሉ እየቀፈቀፍሽ ትዘበዝቢያለሽ::እስኪ እውነት ከሆነ የግል መልክት ያልሽው አምጭውና እንየው::

የመወያያ ርእሱን ለመጠበቅ የእነ አባ አውግዘውና አባ ለያየው የጎንደር አድባራትን እንዲያወግዙ ከወያኔ ጌታቸው የተቀበሉት የግዝት ደብዳቤ ምን እንደሚል አስነብቢን::
በተጨማሪም ጳጳሶችሽ ሰሞኑን ለወያኔው ከሰጡት የበጀት ድጎማ ለአንችም ወሮታ ትንሽ ፈሰስ ያደርጋሉና ይልቁንስ በሚቀጥለው አድራሻ ለእነርሱ በግል መልክት ጻፊላቸው:_
http://64.191.55.199/amharic/2503064.htm

ዲጎኔ ሞረቴው የቀድሞ ቁጭራ-አባኮራን ደምበኛ ከአንጾኪያ
[quote="ውበት አድናቂ"]ዲጎኔ:
አሁን ደግሞ በድብቅ በውስጥ መስመር የምትጽፍልኝ መልእክቶች
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ETHIOPIAWIE » Wed Mar 29, 2006 12:15 am

አይ ውበት አድናቂ :lol: መናፍቁን ዲጎኒን እንዲህ በሰው ሁሉ ፊት አዋረድሽው :lol: በጣም ያስቃል:: ውርደታም አሰዳቢ ባንዳነገር መሆኑን ድሮም አውቅ ነበር:: አንቺም በመረዳትሽ ጥሩ ነው :lol: ዲጎኒ ቅሌታሙ
RESPECT ALL FEAR GOD!
ETHIOPIAWIE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Thu Nov 10, 2005 4:33 pm
Location: UNITED STATES OF AMERICA

ኢትዮጵያ ስም ይዞ ኢትዮጵያን አፍራሽ ጳጳሳቶች ማምለክ ጉድ ነው

Postby ዲጎኔ » Wed Mar 29, 2006 3:07 am

ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሁሉ

እነተጋዳላይ ጳውሎስ ከጭራቁ መለስ ጋር እጅና ጉዋንት ሆነው የፈጸሙትን በደል በሚያጋልጥ እውነተኛ መደረክና ዘጋቢ ላይ ስድብና ማዋረድ ቢፈጸም አይደንቀንም ምክንያቱን የእውነቱ ጌታም በከሀዲዎቹ ተዋርዷልና::
አሁን ይልቅ ስም እየቀያየሩ የሚንፈራገጡትን ዲያቆነወይን ንቀን ወደ ርእሱ እናቅናና ታጋይ ጳውሎስ ለካቶሊኮቹና ለፕሮቴስታንቶቹ ያቀረቡት የወያኔ በጀት ድጋፍ ተማጽኖ እንዳይፈጸም ለአባጳውሎስም ፈሰሱ እንዲቆም እንምከር::

ዲጎኔ ሞረቴው ከኢትዮጵያዊነት የመገናኛ ዘዴዎች ድምጽ
[quote="ETHIOPIAWIE"]አይ ውበት አድናቂ ዲጎኒን እንዲህ አዋረድሽው
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ወይ ጉድ

Postby ማመጫ 2 » Wed Mar 29, 2006 11:29 pm

ጫወታው እስክትመታ ምስትከ አዝግም በገርድከ ነው :evil: :?: ማለት ወያነ እስኪወርድ.
ማመጫ 2
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Mon Mar 27, 2006 11:49 pm
Location: USA

Re: ወይ ጉድ

Postby ዲጎኔ » Thu Mar 30, 2006 5:50 am

ሰላም ውድ ማመጫ

ቅቅቅ በጣም አሳቅህኝ ወገኔ
እኔ እንኩዋን ከአንዲቷ የቃል ኪዳን አካሌ ውጭ መቆያም ማዝገሚያም የማያስፈልገኝ ብሆንም ብዙ ማዝገሚያ ላላቸው ለእነዚህ የወያኔ ምንደኞች ባህሪ ጥሩ ገላጭ ነው: ተባረክ::

ዲጎኔ ሞረቴው ከነመምሩ የሰው ሚስት አይምሩ ማዶ

ማመጫ 2 wrote:ጫወታው እስክትመጣ ሚስትህ አዝግም በገርድህ- ወያኔ እስኪወርድ ከነአባ ነግድ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ETHIOPIAWIE » Mon Apr 03, 2006 12:09 am

ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምሩ :lol:
RESPECT ALL FEAR GOD!
ETHIOPIAWIE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Thu Nov 10, 2005 4:33 pm
Location: UNITED STATES OF AMERICA

መምሩ ወንዱንም አይምሩ

Postby ዲጎኔ » Mon May 01, 2006 11:16 pm

ETHIOPIAWIE wrote: መምሩ ሴት ይሁን ወንድ አይምሩ! :lol:

ጌታ ኢየሱስ ይገስጸው! ይህው የኢንተርኔት ድህረ ገጻቸው:-
http://www.eskimo.com/~nickz/axios.html
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

ከኔ ኩረጃ ቂጡ ማንደጃ

Postby ETHIOPIAWIE » Wed May 03, 2006 9:23 pm

:lol: አንተ ውሸት ወልዶ ውሸት ያሳደገህ!!!!! ዳጎን የተባልክ ነገር:: እኔ መምህሩ ብዬ አልጻፍኩም አንተው ነህ መጀመሪያ መምህሩ ሴት አይምሩ ስትል::ምናለ ዳጎን ውሸት ሲያወራ እኔ ደግሞ እውነት መናገር አያቅተኝም በማለት:: ነጭ አምላኮችህን: ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምሩብዬ የጻፍኩት:: ዛሬ ደግሞ የተለመደው ዝቃጭና የወጣልህ ቀጣፊ መሆንህን ለማሳየት: መምህሩ ሴት አይምሩ የምትለዋል ሰረዝክና: እኔ ደግሞ መምህሩ ብዬ እንደጻፍኩ ለማስመሰል:የራስህን ጽሁፍ ጨምረህ ዛሬም ነገሩ ሁሉ ግር ብሎህ የምትይዘው ስታጣ: እኔ እንዳደረኩት ለማስባል መጣህ:: እኔ የጻፍኩት ከድሮም ጀምሮ ከላይ እንደጻፍኩት (April 03,2006) ከላይ እንደጻፍኩት አሁንም ቁልጭ ብሏል:: አንተ ግን በራስህ አትተማመንምና ያንተን ሰረዝካት:: መጀመሪያም እኮ ቢሆን መምህሩ ብለህ አፍህን ባትከፍት ኖሮ ከእኔ ጋር ምንም አያገናኝህም ነበር:: ነገር ግን የሀገሬን ሰዎች ስትሳደብና ነጭ ካላመለክን እያልክ ስትዘላብድ ሳይህ ዝም ላለማለት ቃል እገባለሁ:: አሰዳቢ መናፍቅ ድራሽህን ያጥፋው::

እኔ በምለው ነገር ሁል ጊዜ ስለምተማመን: ያን ጊዜ ያልኩትን ነገር ዛሬም በኩራት ልድገምልህ!!!!!!

ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምሩ :lol:
RESPECT ALL FEAR GOD!
ETHIOPIAWIE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Thu Nov 10, 2005 4:33 pm
Location: UNITED STATES OF AMERICA

Re: እንኮራረጃለን እየተሸፈጠብን ለምን ዝም እንላለን

Postby ዲጎኔ » Thu May 04, 2006 5:10 am

[quote="ETHIOPIAWIE"]: አንተ እውነቱ ኢየሱስ ዳግም ወልዶህ በእውነት ያሳደገህ መሆንክህን ከተረዳሁ ከረመ እኔ ግን ፓስተሩ ብዬ ስም ለማጥፋት የምጽፈው የተጠናወተኝ ጋኔን እጄንም ልቤንም ስለተቆጣጠረው ነው አንተ በክርስቶስ መፈታትህን ባውቅም ያሰረኝ ውቃቢና ይሉኝታ ይዞኝ ፓስተሩ ሴትም ይሁን ወንድ አይምር እያልኩኝ እንድለፍፍ አድርጎኛል::ምናለ ጾም ጸሎት ወስደህ ይህን ክፉ ውሸት ያወራ አንደቤቴን ከጋኔኑ ብታስፈታ! እኔኮ ብፈወሰ እውነት መናገር አያቅተኝም :: መላእክትንና ጻድቃንን አምላኮቼ ያደረግሁትም ወድጄ አይደለም ተከድኖብኝ የዚህ አለም ገዥ አሳውሮኝ እንጂ መምሩ ሴት ይሁን ወንድአይምሩብዬ የጻፍኩትም በዚያው በምታውቀው በማርያም በገብሬል ቀናት እጣኑን እያጫጫስን ከደብተራ የነፍስ አባቴ ጋር ግምባረ ቦቃ ገብስማ እያረድን የምንለማመነው ውቃቢዬ በጸሎታችሁ የኢየሱስን ሀያል ስም ስትጠሩ ለቅቆኝ ነው ዛሬ የተለመደውን ቀጣፊነቴን ማሳየት ያልቻልኩት ልቤ ግን መምሩ ወንድ ሴት አይምሩ የምትለዋን በሚገባ ያምንበታል: እኔ የምጽፈው ከድሮም ጀምሮ በክፉው የስድብ አጋንንት ተሞልቼ መሆኑን ተረድተህ እባክህ ከዚህ ክፉ መንፈስ ቀንበር እንድላቀቅ ጸልይልኝ አንተ በጌታህ በክርስቶስ እንደምትተማመን ልቤ መች አጣው:: መጀመሪያም እኮ ቢሆን የመምህሩን ቅሌት ስትጽፍ ከእኔ ተቆጣጣሪና ከመምሩ አለቃ ከጋኔኑ ጋር ፍልሚያ ገባህ:: ነገር ግን የሀገሬንም ሆነ የነጭ አማኞችን እየሰደብኩኝ ስዘላብድ እንዳልገኝ ዛሬ ቃል ልግባና መናፍቅ እያልኩኝ አንተንና መሰሎችህን የረገመ አፌ እንደባላቅ መርገም ጌታ ድራሹን ያጥፋው እንደበለአም በጎ ያናግረኝ:አሜን::
ልቤ የሚለውን እንደበለአም አህያ ቀይሮ የሚመርቅህን ዛሬም ልድገምልህ!!!!!!
መምሩ ሴት ይሁን ወንድ አይምሩ


ለ ETHIOPIAWIE
እንግዲህ ምን እላለሁ እንደባላቅ መርገም ክፉ አንደበትህ እንዲወገድ የበለአም አህያ አድርጎ እኔን የላከብህ ጌታ ይርዳህ!(ዘሀልቆ 22)
ዲጎኔ ሞረቴው እርግማኑ እንደበለአም ወደ ምርቃት የተቀየረለት ከተሀድሶ ደብር
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

እንዲያ ነው

Postby አክሱምማርያም » Thu May 04, 2006 3:24 pm

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

ሰላም ለETHIOPIAWIE እንደምን ሰንብተሀል:: ቂቂቂቂቂቂቂቅ በጣም ነው ያሳቅከኝ:: ፓስተሩ ወንድም ይሁን ሴት አይምሩ የምትለዋ አባባል ታስቃለች: :lol: አንዱን ዲያብሎስ እያዋረድከው እንደሆነ እያየን ነውና ቀጥልበት:: አቤት ውሸት የማያልቅበት መናፍቅ:: እኔ ለእሱና ለመሰሎቹ አፈርኩኝ::

ኦርቶዶክስ ለሁሉም :wink:
ልዩ ልዩ አይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፡ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው፡እንጂ በመብል አይደለም፡።እብራዉያን 13፡8-9
አክሱምማርያም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 359
Joined: Tue Sep 13, 2005 4:04 am
Location: ethiopia

Re: እንዲያ ነው ደብተራዎች ሲጋለጡ ማየት

Postby ዲጎኔ » Thu May 04, 2006 3:57 pm

አክሱምማርያም wrote:በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

ሰላም ለETHIOPIAWIE እንደምን ሰንብተሀል:: ቂቂቂቂቂቂቂቅ በጣም ነው ያሳቅከኝ በቃ እጅ ሰጠህና መምሩ ወንድም ይሁን ሴት አይምሩ በምትለዋ አባባልህ አሳቅህኝ :lol: የሚነዳንን ዲያብሎስን እያዋረድከው እንደሆነ እያየን ነውና ቀጥልበት:: አቤት ውሸት የማያልቅበት የደብተራዎች መንፈስ አለቃ አለቀን ብሎ በሄድንበት ይከተለናል:: እኔ በእሱና በጭፍሮቹ አፈርኩኝ::
ኢየሱስ ለሁሉም :wink:


ሰላም ወገን አክሱም ማርያም
ተመስገን እንኩዋን ወደበለአም ርግማን ለዋጭ ክበብ መጣህ
አክባሪህ
ዲጎኔ ሞረቴው ከባላቅ የርግማን ደብር ማዶ ተሀድሶ አምባ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቢኖ. » Thu May 04, 2006 4:04 pm

እኔ በበኩሌ የኢትዮጵያዊን አጉል ንትርክ አልደግፍም በቃለ እግዚአብሔር መሀል ዝቃጭ የአለም ተራ ቃላቶች እያጣቀሱ መጻፍም ሆነ ማስተማር ከማን የተገኝ ትምህርት ነው ልናስተውል ይገባል መንፈሳዊ ነን ካልን መንፈሳዊነታችን እንያዝ ውይይቱም አስፈላጊ ከሆነ በተገቢው መንገድ እንጅ ከስርአት
የወጣ መሆን የለበትም ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዲህ ሲል ይመክረናል ለሀይማኖታችን ለወገናችን ለሀገራችን ቀንተንና ተቆርቁረን የምንቆጣውን ቁጣተቆጡ ነግር ግን ኃጥያትን አታድርጉ መዝ 4ነው የሚለን ስለዚህ ቁጣው አስፈላጊ ቢሆንም ወደኃጥያት የሚያመራ መሆን የለበትም::

ቢኖ ከኦርቶዶክስ ሰፈር
As for me. however, I will boast only about the cross of our Lord Jesus christ. Gela 6:14
ቢኖ.
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 529
Joined: Mon Oct 17, 2005 2:20 pm
Location: ethiopia

Postby ፎንቃው » Thu May 04, 2006 7:35 pm

ለዲጎኒ....

...""መላእክትንና ጻድቃንን አምላኮቼ ያደረግሁትም ወድጄ አይደለም ተከድኖብኝ የዚህ አለም ገዥ አሳውሮኝ እንጂ ........ በዚያው በምታውቀው በማርያም በገብሬል ቀናት እጣኑን እያጫጫስን ከደብተራ የነፍስ አባቴ ጋር ግምባረ ቦቃ ገብስማ እያረድን የምንለማመነው.....''


አንዳንዴ ጽሁፍህን ሳነብ የምትከራከረው ስለኦርቶዶክስ እየመሰለኝ ግራ ይገባኝ ነበር:: ይህን ስልህ 'ኦርቶዶክስ' መስለህኝ እንዳላልኩህ ገብቶሀል... አንተ ፕሮቴስታንት መሆንህን አላጣሁትም ከፈለክም 'ጴንጤ'!
አንተ እምነትህን ይዘህ የሌላውን ልታንቁዋሽሽ የተሰጠህን ስልጣንና እውቀት ባላውቅም (ባልጠይቅም) ከላይ ያልከውን ሳይ ግን አንዳችም ስለኦርቶዶክስ የሚገልጽ ነገር ስለሌለው 'ማንን የፈረደበትን' አግኝተህ ይሆን ብዬህ አልፋለሁ::
ኦርቶዶክስ አንዴም መላእክትና ጻድቃንን አምላክ ብሎ አስተምሮ አያውቅምና....
የማርያም የገብርኤል ... ነው ያልከው ለነገሩ 'አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ምን ዋጋ አለው ሆኖ እንጂ..
የዶሮና የእጣን ነገር ካነሳህ ላንተ ባህልና እምነት እያልኩ ባወራ ዋጋ ያለው አይመስለኝም... ይልቁንም አንዳንዶች 'የናንተን' ምን ይሉታል መሰለህ 'የጥሪው ወረቀት እንዳይለይዎ'... ካልገባህ ተወው..........
በበኩሌ በቅቶኛል![/b]
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

PreviousNext

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron