ውዲቷ ውበት
ውበትሽ እንዴት ያስገርማል ጃል? አሁንም በኩዳዴው ይህንን ነው የሚሞሏችሁ...መጽሀፍ እንደሚለው ከሆድሽ ሞልቶ የተረፈውን አስነበብሽን! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!
በነገራችን ላይ እውነተኛዋ ውቢት የመጀመሪያዋ የፓርላማ ሴት ተወዳዳሪ ወ/ሮ ራሄልን የፈቱት ንብረኡድ ኤርሚያስ ብቸኛ ናቸውና ወደእርሳቸው ጎራ በይ እኔ የአንቺን ውበት "ስለስለት" በምባልበት ዘመን ስለተውኩኝ እርሽኝ!
ይልቁንስ የተከፈተውን ርእስ ሳታቆረፍጅ በአቡነ ይስሀቅ ቀብር ላይ እንደታየው በጎሳና በቡድን መጎናተሉን ትተው እንደካቶሊኮቹ ጳጳሳት ቢያንስ ሀገራዊ አጀንዳ እንዲቀርጹ ለነፍስ አባትሽ ለአባ አውግዘውና ለአባ ለያየው ንገሪልኝ!
ዲጎኔ ሞረቴው ከዸክ ሀራራ(የእርቅስፍራ) የአሁኑ ሸራተን አዲስ
ውበት አድናቂ wrote:ደግነቱ እንደነ "ግብረ ሀዋርያት" ያሉ "ሼህ" የሚል ሥልጣን ቢሰጥህ ጫማውን ልሰህ የምትቀበል በኢትዮጵያዊ ስም ለመራቀቅ የሚሞክሩትን አላዋቂ ቅሌታሞች ውቢት