የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ፀጥታ ቀጠናው መግባታቸውን አንሚ ተቃወመ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ፀጥታ ቀጠናው መግባታቸውን አንሚ ተቃወመ

Postby ENH » Mon Nov 28, 2005 7:29 pm

አዲስ አድማስ - 26-11-2005

ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ በሆነው የፀጥታ ቀጠና ውስጥ የኢትዮጵያ ወታደሮች መግባታቸው አሳስቦናል ሲሉ የሰላም አስከባሪ ሃይል (አንሚ) ቃል አቀባይ ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:46 am

:( ካሳሰባቸው ጥለው ውልቅ ነዋ. ውይ ሲያስቡልን አይደል? ሆዳም ነጫጭባ ሁላ :x
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ጩጉዳ » Wed Nov 30, 2005 7:29 pm

ማታ ማታ ከወያኔዎች ጋር ቢራ ቤት ቀን ቀን <አሳሰበን> :wink: :wink:
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest