የኦብኮ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ በምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መሠረቱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የኦብኮ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ በምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መሠረቱ

Postby ENH » Tue Nov 29, 2005 5:23 pm

ኔሽን - 26-11-2005

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ሰሞኑን በኦሮሚያ ብሔራዊ ኮንግረስ አመራር ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንት በስቲያ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 9ኛ ወንጀል ችሎት በቦርዱ ጽ/ቤት ላይ ክስ መመስረታቸውን የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ህብረት ም/ሊቀመንበር የተከበሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና በተለይ ለኔሽን ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:48 am

:roll: ምን ሊያመጡ? ""አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ "" በሆነበት ሀገር ተአምር መጠበቅ :( :( :(
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest