ተቃዋሚዎች ማክሰኞ በአሜሪካ ኤምባሲ ውይይት ይካሂዳሉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ተቃዋሚዎች ማክሰኞ በአሜሪካ ኤምባሲ ውይይት ይካሂዳሉ

Postby ENH » Tue Nov 29, 2005 5:23 pm

ኔሽን - 26-11-2005

ከግንቦቱ ምርጫ በኋላ በሃገሪቱ የተከሰተውን የፖለቲካ ውጥረትና አለመረጋጋት አስመልክቶ የፊታችን ማክሰኞ በአሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት እንዲካሂዱ ፕሮግራም መያዙን ለኔሽን ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby አለታ » Tue Nov 29, 2005 7:25 pm

የትኞቹ ተቃዋሚዎች?
አለታ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 306
Joined: Tue Sep 16, 2003 4:42 pm
Location: vatican city

Postby ጎራዴው » Tue Nov 29, 2005 7:57 pm

<ተቃዋሚዎቹ> ሳይሆኑ <ተስማሚዎቹ> ማለቱ ኮ ነው:: የታይፕ ግድፈት መሆን አለበት:: :lol: :lol: ለኔሺን ቅርበት ያለው ምንጭ ዜናውን <በሚስጢር> ሹክ ብሏቸዋል ነው የተባለው::
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:32 am

""" አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም """አለች አያቴ

እስከዛሬ የት ሆነው ነው አሁን እንዲህ አይነቱን ድርድር ትዝ ያላቸው? ደግሞ ከየትኞቹ ጋር :roll: :roll:

ወይ ማላገጥ! :twisted: :twisted:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby በማእረጉስ » Tue Dec 06, 2005 12:18 am

:x እኒነ የሚገርመኝ የሚመሩን እንዲያስማሙን የምንለማመጠውም እነዚህን መሰሪ አሚሪካኖች ነው ሊላ ብልሀትም ወኒም የለንም ማለት ነው እነርሱኮ የሀይል ሚዛን ካላደላ ጆሮም የላቸው:: ለዚያውም ወያኒኮ በሰፈሩም የለችበትም የንቀት ብዛት ከስልጣን የሚነቀንቃቸው የለም:: ለምን ቢባል ለነርሱ ዲፐሎማሲ ብሎ ነገር የት ብለው ያውቁታል? ያልተማሩትን መጠየቅኮ ነው ግን አንድ ነገር ያውቃሉ በዚያ ደግሞ ሁሉም ማዶ ሆኖ ከመጮህ ሊላ ምን እንዳይመጣ ነው? ብለዋል::
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest