የቅንጅት አባላት ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረቡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የቅንጅት አባላት ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረቡ

Postby ENH » Tue Nov 29, 2005 5:23 pm

ሪፖርተር - 26-11-2005

የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲን ውህደት አስመልክቶ የቀረበው ሰነድ የተሟላ አይደለም በሚል ምርጫ ቦርድ የውህደት ጥያቄውን ውድቅ ካደረገ በኋላ የፓርቲው አባላት ዓርብ ዕለት ለቦርዱ አቤቱታ አቅርበዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ጎራዴው » Tue Nov 29, 2005 7:12 pm

በነጮቹ አገዛዝ ጊዜ ማንዴላ ለፍርድ ቀርበው ያሉትን እስቲ እናስታውስ:-

<<በዚህ ፍርድ ቤት አዳራሽ ውስጥ ዳኛው ነጭ ታዛቢዎቼ ነጭ ታዳሚዎቼ ነጭ: አቃበሕጉ ነጭ: ስርዐት አስከባሪዎቹና ጠባቂዎቼ ነጭ: ቃለ ጸሐፊው ነጭ: የተጋበዙ ጋዜጠኞቹ ነጭ: እስቲ በዚህ ዐይነት ፍርድ ቤትና በዚህ ዐይነት ሁኔታ ምን ዐይነት ፍትሐዊ ፍርድ ይጠብቀኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ? ..... >>
ምንጭ:- Long walk to freedom- Nelson Mandela's Biography

የሚል ንግግር አሰምተው ነበር::
አቤቱታን ለማቅረብ ኮ ሰሚውን ለይተው ማወቁም ይጠቅማል!
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

Postby ደጉ » Tue Nov 29, 2005 10:34 pm

ጎራዴው wrote:በነጮቹ አገዛዝ ጊዜ ማንዴላ ለፍርድ ቀርበው ያሉትን እስቲ እናስታውስ:- እሳቸው ድሮ በ አፓርታይድ ጊዜ ነው ዛሬ እኛ እንዲህ ብንልስ...?

<<በዚህ ፍርድ ቤት አዳራሽ ውስጥ ዳኛው ወያኔ ታዛቢዎች ወያኔዎች ታዳሚዎች ወያኔዎች: አቃበሕጉ ወያኔ: ስርዐት አስከባሪዎቹና ጠባቂዎቹ ወያኔዎች: ቃለ ጸሐፊው ወያኔ: የተጋበዙ ጋዜጠኞቹ ወያኔ: እስቲ በዚህ ዐይነት ፍርድ ቤትና በዚህ ዐይነት ሁኔታ ምን ዐይነት ፍትሐዊ ፍርድ ይጠበቃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ? ..... >>

ምንጭ:- ጎራዴው....c/o Mandela..:-)

አቤቱታን ለማቅረብ ኮ ሰሚውን ለይተው ማወቁም ይጠቅማል!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4417
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ጎራዴው » Tue Nov 29, 2005 11:18 pm

ደጉ wrote: ምንጭ:- ጎራዴው....c/o Mandela..:-)


ሰላም ደጉ:- :lol: :lol: :lol: ገባኝ:: ተግባባን:: ማንዴላ በኢትዮያ ቆይታቸው ያሳለፉት ልብ የሚነካ ትዝታቸው የሚያኮራም ስለሆነ መጻሐፉን ብታነበው መልካም ነውና በትህትና እጋብዛችኋለሁ::

በነገራችን ላይ:- ማንዴላ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው ወደ ሮብን አይስላንድ ከመወርወራቸው በፊት የመጀመሪያ ክሳቸው ኢትዮጵያ መጥተው ወታደራዊ ትምህርት ቀስመው ከኮልፌ ማሰልጠኛ ማዕከል እንደ ተመለሱ: ከአገር ካለፓስፖርት በመውጣትና ሕዝብን ለአመጽ በመቀስቀስ ወንጀል ተከሰው የአንድ ዐመት እስራት ጊዜ ብቻ ነበር የተፈረደባቸው:: በዚህም የ9ኛ ወር የእስር ጊዜያቸውን እንዳገባደዱ ነበር የጎሬላ ውጊያ የሚያሳይ ንድፍና በኢትዮጵያ ያደረጉት ሚስጢራዊ የጦርነት ስምምነቶች የእርዳታና የተለያዩ ጉባኤ ሰነዶች ስለተገኙባቸው በአገር ክህደትና በመንግሥት ግልበጣ ወንጀል ግንባር ቀደም ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት ቀርበው ነው የሚናገሩት ነገር እንዳላቸው ተጠይቀው ከላይ ያለውን ታሪካዊ ንግግር ያሰሙት::

ጊዜ ኖሮኝ ንግግሩን በሙሉ ባስቀምጥ ደስ ባለኝ ግን አልታደልኩም::
ቸር ይግጠመን::
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest