አቶ አባይነህ መደብደባቸውን ለፍ/ቤት አመለከቱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

አቶ አባይነህ መደብደባቸውን ለፍ/ቤት አመለከቱ

Postby ENH » Tue Nov 29, 2005 5:23 pm

ሪፖርተር - 26-11-2005

የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ የላዕላይ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አባይነህ ብርሃኑ ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር ሲውሉ ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸውና በዚህም የተነሳ በህመም እየተሰቃዩ መሆናቸውን ለችሎት በማስረዳታቸው ፍርድ ቤቱ ህክምና እንዲያገኙ አዟል። በዕለቱም የቅንጅት አንድ አባል እና ስድስት ጋዜጠኞች ችሎት ቀርበው የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:37 am

:shock: :shock: ባለ መገደሎትም እንክዋን እግዜር አተረፎት :cry: :cry: ህመሙንስ ታክመው ይድናሉ..
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest