ኢዴአፓ-መድኅን በፖሊስ የተወሰደበት ንብረት እየተመለሰለት ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ኢዴአፓ-መድኅን በፖሊስ የተወሰደበት ንብረት እየተመለሰለት ነው

Postby ENH » Tue Nov 29, 2005 5:23 pm

ሪፖርተር - 26-11-2005

ከኢዴአፓ- መድኅን ከሁለት ፅ/ቤቶች በፖሊስ ተወስደውበት ከነበሩት ንብረቶቹ ውስጥ ጥቂቶቹ መመለሳቸውን ከፓርቲው የተገኘ መረጃ አመለከተ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: ኢዴአፓ-መድኅን በፖሊስ የተወሰደበት ንብረት እየተመለሰለት ነው

Postby ኩርኩፋ » Wed Nov 30, 2005 5:35 am

ENH wrote:ሪፖርተር - 26-11-2005

ከኢዴአፓ- መድኅን ከሁለት ፅ/ቤቶች በፖሊስ ተወስደውበት ከነበሩት ንብረቶቹ ውስጥ ጥቂቶቹ መመለሳቸውን ከፓርቲው የተገኘ መረጃ አመለከተ።
:wink: :wink: አይ ማስመሰል በአቶ ልደቱ/ክህደቱ/ ከሚመራ ፓርቲ ምን ይጠበቃል. አስመሳይ :evil:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

በፖሊስ የተዘረፈውን

Postby ሊቃውንት » Thu Dec 01, 2005 12:27 am

ይህ የፓርቲውን ቢሮ ቁልፍ ይዘው በነበሩ ግለሰቦች አስተባባሪነት የተደረገ ግልፅ ወንጀል ሆኒ ሳለ እና ንብረቶቹ በፖሊስ የተዘረፉት ንብረቶች ብሎ ማቅረብ ሲገባው.........ከርሳም ሁላ

በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ አስተያየት በፖለቲካው አምድ ይቀርባል::

ይህ ተግባር የፓርቲው ቦሮ ቀልፍ በያዙ ግለሰቦችና በአዲስ አበባ ፖሊስ እንዲሁም በወረዳው ፖሊስ ትብብር የተፈፀመ አስቂኝና ግልፅ ወንጀል መሆኑን የሚያውቅ ያውቀዋል:;


ይብላኝ ለሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ ለሆዱ ያደረ ቀፈታም መሆኑን ይህንን ዜና እና በዚሁ ጉዳይ ላይ ከዚህ በፊት ያቀረበውን ዜና ማመሳከሩ ይበቃል
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east

ልደቱ ከንቱ

Postby ጉዱ_ካሳ » Thu Dec 01, 2005 10:46 pm

ከንቱ የከንቱ ከንቱ:: ሆዳም ከሀ[/url]
ጉዱ_ካሳ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Fri Nov 05, 2004 11:55 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron