የቅንጅት አመራሮች የዋስትና ጥያቄ ተቀባይነት አጣ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የቅንጅት አመራሮች የዋስትና ጥያቄ ተቀባይነት አጣ

Postby ENH » Sat Dec 03, 2005 5:11 pm

ኔሽን - 3-12-2005

በእስር ላይ የሚገኙት 23 የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ከፍተኛ አመራር አባላት የዋስትና መብት እንዲጠበቅ ጠበቆቻቸው ለፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ጥያቄ አቀረቡ። ፍ/ቤቱ ጥያቄው በጽ/ቤት በኩል በፅሁፍ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests