የምርጫ ቦርድ ዕድሜ ተራዘመ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የምርጫ ቦርድ ዕድሜ ተራዘመ

Postby ENH » Sat Dec 03, 2005 5:11 pm

ሪፖርተር - 30-11-2005

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ ጊዜው እንዲራዘም የውሳኔ ሃሳብ ለፓርላማ ቀርቦ እስከ ሰኔ 30 ቀን 1998 ዓ.ም. ድረስ እንዲራዘም ትላንት ተወሰነ። የተቃዋሚ ፓርቲዎች የምክር ቤት አባላት ሃሳቡን ተቃውመውታል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

መላዉ ምንድን ነዉ?

Postby emmanueltilahun » Mon Dec 05, 2005 9:05 am

ደህንነት በምርጫ ቦርድ ተተካ እንዼ? :o
ONE NATION UNDER ONE GOD!
emmanueltilahun
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Mon Dec 05, 2005 5:35 am
Location: LAS VEGAS

Postby አቡዬ » Tue Dec 06, 2005 11:45 am

ለወያኔ የማያጎበድድ ምርጫ ቦርድ ከመጣ ወያኔ የሚኖረውን ቦታና ደረጃ አሳምሮ ያውቀዋል ስለዚህ እየጨፈጨፈ ለመኖርና ዕድሜውንም ለማራዘም ከፈለገ ለወያኔ ላጎበደደውና ላፈነደደለት የምርጫ ቦርድ የስራ ጊዜውን ማራዘም የግድ ነው ስለዚህ ይህ ሊደንቀን አይገባም ሌላ የምርጫ ቦርድ አደራጃለሁ ቢል እስከዚያው ድረስ ታማኝ አፈንዳጆችና አጎብዳጆች ለማዘጋጀት በቂ ጊዜ ማግኘት አለበት ስለዚህ ይመስለኛል መለስ በነ ከማል በድሪ ረክቷል
አሁን አዲስ አፈንዳጅ እስከሚገኝ ብቻ አሮጌው ምርጫ ቦርድ ይቀመጣል
ወገን ያፈነደደ እንግዲህ እንደ አህያ ፀጥ ብሎ መረገጥ ነው
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests