የቅንጅት መሪዎች ቃሊቲ እንዲወርዱ ተወሰነ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የቅንጅት መሪዎች ቃሊቲ እንዲወርዱ ተወሰነ

Postby ENH » Sat Dec 03, 2005 5:11 pm

ጦማር - 25-11-2005

ከጥቅምት 22 ቀን 1998 ዓ.ም ጀምሮ በቁጥጥር ሥር ሲውሉ የነበሩት የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት በትናንትናው ዕለት ለሦስተኛ ጊዜ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው፣ ፖሊስ ክስ ሊመሠርትባቸው መሆኑን በመግለጽ፣ እስረኞች ሕክምናና መኖ ወደሚያገኙበት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዛወሩ መደረጉን ለማወቅ ተችሏል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest