«እኔ በፓርላማ አባልነት መቀጠሉ አልታየኝም» የተከበሩ ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«እኔ በፓርላማ አባልነት መቀጠሉ አልታየኝም» የተከበሩ ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ

Postby ENH » Sat Dec 03, 2005 5:11 pm

ጦማር - 25-11-2005

አሁን ያለው ምርጫ ቦርድ መጪውን የቀበሌና የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ የሚያስፈፅም ከሆነ ፓርላማውን ለቅቀው እንደሚወጡ የተከበሩ ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ገለጡ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

አይ ሌቦ

Postby ማንትሩ » Sat Dec 03, 2005 9:11 pm

ፓርላማው እንደሆን ቤትህ ነው ህዝብ ሳይፈቅድ ሰተት ብለህ የገባህ አንተው አሁን ምን ማማከር አስፈለገ ከዘመኑ ፓርላማ በልጅነት እንጫወት የነበረው እቃቃ በስንት ለዛው ያማረ ነበር ትንሽ ተደበቅና ደግሞ ተመልሰህ ግባ ታዲያ ማማከር አያስፈልግም? ልጅ ህጻን የሚሰራው ሁሉ ልክ ነውና በርታ እቃቃውን ሳትሰብር ሳትሰበር


ቸርያሰማን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

Postby ኢትዮጵያዊው1 » Fri Dec 09, 2005 11:07 am

ይሄ ሌባ የሆነ ሰውየ ; ያወራል እንጅ የተናገረው
አይፈጽመውም
ኢትዮጵያዊው1
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:27 am

Postby debu » Fri Dec 09, 2005 12:40 pm

ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል::ይላል ያገሬ ሰው::ድሮስ ማግባ ብሎህ ለመውጣት ያስብከው? እዛው እንደ ፍጥርጥርህ አትለፍልፍ?በህዝብ አታላግጥ?
debu
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue Sep 13, 2005 2:37 am
Location: united states

አረ ጎበዝ እየተስተዋለ

Postby ሊብሮዬ » Thu Dec 15, 2005 5:05 pm

ዶክተር በየነን መስደብ እንኩአን አግባብ አይደለም.እሱ እስከዛሬ ፓርላማ ውስጥ አንድም ቀን ደሞዝ ሳይወስድ ሀገሩን የሚያገለግል ንጹህ ሰው ነው.የሱ ወንድም ኮረኔል በዛብህ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በተዋጊ አውሮፕላን ሳዋን ሲደበድብ የተማረከ ጀግና ነው.የሱ ፓርቲ ቅንጅት ስላልነበረ መወቀስ አይገባውም.መወቀስ ያለበት ቅንጅት የሆነ እና የፓርቲውን ውሳኔ ያልተቀበለ ሰው ነው
ሊብሮዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 116
Joined: Fri Feb 18, 2005 1:16 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest