በሶማሌ ክልል የዝናብ እጥረት አጋጠመ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

በሶማሌ ክልል የዝናብ እጥረት አጋጠመ

Postby ENH » Thu Dec 08, 2005 8:03 pm

ሪፖርተር - 7-12-2005

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በዘነበው አነስተኛ መጠን ያለው የዝናብ መጠን ያለው የዝናብ መጠን በቀላሉ ሊጎዱ የሚችሉ የአርብቶ አደር ማኅበረሰቦች አስተማማኝ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ እንደሆነ የእርዳታ ድርጅቶችን ጠቅሶ የተባበሩት መንግሥታት የዜና ወኪል (ኢሪን) ዘገበ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest