Aelohe wrote:በጣም ያሳዝናል: በአባቱ ሀጢያት የልዽ ሞት ሊያስደስተን አይገባም:: ገነት ግርማ ከማንም የበለጠ: ኢትዮጵያዊ ናት:
የማታውቁአት ከሆነ: የአኢሀፓው መሪ አቶ እያሱ አለማየሁ ሚስት ናት::
ገነት እግዘር ያፅናሽ::
:?:
ጉድ እኮ ነው !ለመሆኑ ማ ኢትዮጵያዊ እንደሆነና እንዳልሆነ ማ ወሳኝ አደረጋችሁ ?! !!ጨበሪያም ሁላ !!!!!
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests