የቅንጅት አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሲቪክ ማኅበራት ባልደረቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቀቀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የቅንጅት አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሲቪክ ማኅበራት ባልደረቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቀቀ

Postby ENH » Thu Dec 08, 2005 8:03 pm

ሪፖርተር - 4-12-2005

የታሰሩ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አብዛኛዎቹ ከፍተኛ አመራር አባላት፣ ጋዜጠኞች እና የሲቪክ ማኅበራት ሰራተኞች ፖሊስ የምርመራ ጊዜ በማጠናቀቁ ዓቃቤ ህግ ክስ አዘዘ። በችሎቱ ላይ የቅንጅት አመራር አባላት ምግብ እንደማይበሉ በጠበቃዎቻቸው አማካይነት ተነግሯል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests