ሪፖርተር - 14-12-2005
በቅርቡ ተከስቶ ከነበረው ህዝባዊ አመፅ ጋር ተያይዞ የታሰሩት የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲና አመራሮች ጉዳይ በህግ ብቻ የሚፈታ መሆኑን ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ገለፁ። ተቃዋሚዎች ሃሳቡን ተቃውመውታል። ረቂቅ የፕሬስ ህጉን የበለጠ ለማዳበር የውጭ ባለሙያዎች ሊቀጠሩ ነው።
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests