ጦማር - 14-12-2005
ጥቅምት 23 ቀን 1998 በአርባ ምንጭ ከተማ ቀበሌ 12 ውስጥ አባትና ልጅን ጨምሮ ሦስት በአንድ ግቢ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በፖሊሶች ስለተገደሉበት ሁኔታ መንግሥት አስቸኳይ ማጣራት አድርጐ እርምጃ እንዲወስዱ የሟቾቹ ቤተሰቦች ለጋዜጣው ዘጋቢ በሰጡት አስተያየት ጠይቀዋል።
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests