ሪፖርተር - 11-12-2005
ከሶስት ቀናት በፊት የኤርትራ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የሻዕቢያ አመራሮች ተሳትፈውበታል የተባሉ በፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ላይ የተካሄደ የግድያ ሙከራ መክሸፉንና ከግያ ሙከራው ጋር በተያያዘ ከሰማንያ በላይ የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን የደረሰን ዘገባ ያስረዳል።
ጥራኝ ደኑ wrote:በኢስያስ አፈዎርቂ ላይ በተደጋጋሚ ያንዣበበው የሞት ጥላ
አንድ ቀን መሆኑ አይቀርም ኢሳያስ አፈወርቅ በህይወት ዘመኑ ብዙ የታገለ ብዙ የደከመ ሰው ነው ነገር ይህ ግለሰብ
ማኒክ ተብሎ የሚጠራ የአእምሮ በXታ ያለበት ሰው በመሆኑ
ለብዙ ህዝብ ማለቅ ምክናያት ሆነ እንደማናቸውም እብዶች
ኢርትራ የምትባል አገር በኢትዮጵያ ትገዛለች በማለት በታሪክ በዘር በባህል በኅይማኖት አንድ የሆነውን ህዝብ ለመከፋፈል ችላል. ማንኞውም ኢርትራዊ በትውልዱ ኢትዮጵያዊ ነው አያቱ የሚገኘው ትግራይ ውስጥ ነው
ነግ ግን ይህ እብድ የxፍታ መሪ ከነ ሳዲም ሁሰንን እርዳታ እተደረገለት ድጋፍ ኢትዮጵያ አገሩን የማጥፋት የእብድነት ህልሙን አጠናቀቀ የእርሱ ተከታይ የሆነው በትግራይ የተፈጠረው ለላው ጎደሎ መለስ ዘናዊ ለላው እብድ ስለሆነ የኢትዮጵያና የኢርትራ ህዝብ በመተባበር ሁሉቱን እብዶች በመገላገል ቢቻል እንደዎትሮው በአንድነት ካለተቻለም እንደ ኖርወይና ሲዊድን በመከባበርና በመተባበር አንድ ላይ መኖር አለብን
ልጁነኝ1 wrote:ኢሳይያስን እመርጣለሁ:: ማንንም ሳይለማመጥ እና ከማንም ቤሣ ሳንቲም ከመረብ ወዲያ ያለችዋን እህታቺንን ሳያስመዘግባት ባላት ብቻ እየመራ እስከዛሬ መድረሱ ያስደንቀኛል::
ሌላው ደግሞ ኢሳይያስ እብድ ሳይሆን ብልህ ሰው ነው:: ቢያንስ መሸምገል ያውቅበታል:: እራሱንም ያውቃል የሚፈልገውን ጭምር:: ሁሉን ጠላቴ አይልም:: መለሰ ዜናዊ ግን ሁሉ ጠላቱና መለሰን ከነነፍሷ ቢያገኛት የኢትዮጵያ ህዝብ ረጋግጦ ነው የሚገላት::
የኤርትራ ህዝብ ግን ቢያንስ ኢሣያሲን አይገሉትም ምክንያቱም ስለሚወዱት ይሆናል:: ግልጽ ሆኖ ለአገሩም ተቆርቁሮ እንደሚሰራ ያውቃሉ::
እኛስጋ አተደረገ ነው አስበው እንጂ አተረማመሰውን መለሰ ዜናዊ የአልባኒያው የሆጃ የቆሎ ተማሪ ማንን የሚምር መሰለህ:: ከሱጋር የለፋውን ሰውዬ አስበው ሰዬ አብርሃን? የዚያች እስር ቤት ሲሚንቶ ያንን ግዙፍ ጎኑን አድቅቆ እኮ ጨረሰው? ታዲያ መለሰን ደግሞ አንገቱ ላይ ሰንሰለት አስገብቶ እንደ ውሻ እየጎቱቱ ምሳና እራቱን በትንሽ ጣባ መስጠት::
መለሰ ለሰራቸው ግፍ ማን ይሆን ፈርዶ ቅጣቱን የሚሰጠው:: በትንሽ ኔት የመሰለች ሽቦ በአራት ማዕዘን ሰርቶ ቁሽ ብል ያውም ኩርምት ብሎ እንዲቀመጥና በብሔራዊ ሙዚየም ውስጥ ዕሁድ ዕሁድ ህዝብ 5 ብር እየከፈለ በቀን መቶ ሺህ ሰው እንዲጎበኘው:: ቀጥሎም አንድ በትንሿ ስኒ የገብስና የሽምብራ ቆሎና የዝዋይ ወንዝ ውኃ በዋንጫ እየሰጡ ዘለዓለሙን እስከሞተም ድረስ በዚያው እንዲቀጥል ነው:: ያን ጊዜ ያደረሳቸውን ሁሉ ጥፋት አይኑን እያቁለጨለጨ እንዲቀዝም ማድረግ ብቻ ነው::
ቢያንስ በፕሮፌሠር ዶክተር አሥራት ወልደየስ ላይ የፈጸመው የግፍ ግፍ መረሳት ይቻል ይመስልኃልን:: ኢሳይያስ ከመለሰ 108 ጊዜ ይበልጣል እንጂ ግፈኛ አይደለም::ኢሳይያስ ሥልጣኔን አትንኩ እንጂ ህዝቡን ሲበድል አልታዬም:: በየ ዳንሱ ቤት እኮ መለሰ ድርሽ አይልም ኢሳይያስ ያውም በግሩ ነው የፈለገው ቦታ ገብቶ አሮስቶ ቢሪሞ ሰርዶ የሚያዝና ተመግቦ ከፍሎ ተመልሶ የሚሄደው:: ታዲያ የህዝብ ልጅነት ከዚህ የበለጠ ከየት ይመጣል::
ድሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው::
መሸነፍና መታሠር አንገት መድፋት ለህወኃት መሪዎችና ለመለሰና ለነጋ ለበረኸት ይሁን አሜን ለኢትዮጵያ አምላክ ልመናዬ ይድረስልኝ::
ልጁነ1
ከ(ሰሐሊን)
እንድሪያስ wrote:በሳቅ ፈነዳሁ ልጁነኝ1 ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ግን እንዴው ሰው ይታዘበኛል አትልም ከምር !!!
አይ ሰው ፈርሱ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ለመሆኑ ከእኔ ጋር እነደዛ ልንጋደል የደረስነው...... የለየለት የሳይበር ጦርነት ከፍተን የነበረው በምን ምክንያት እንደነበር ታስታውሳለህ ? የኤርትራ ህዝብ ምንም አላደረገንም በህዝብ ላይ ጥላቻ አትስበኩ ስላልኩ ነበር :: ዛሬ ግን ከህዝቡ በላይ ኢሳያስን ማሞገስ ..... ማድነቅ ጀመርክ ::
ይገርማል .......... ብቻ የሰው ነገር !!!
ለማንኛውም በአለህበት ሰላም ሁንልኝ ::ልጁነኝ1 wrote:ኢሳይያስን እመርጣለሁ:: ማንንም ሳይለማመጥ እና ከማንም ቤሣ ሳንቲም ከመረብ ወዲያ ያለችዋን እህታቺንን ሳያስመዘግባት ባላት ብቻ እየመራ እስከዛሬ መድረሱ ያስደንቀኛል::
ሌላው ደግሞ ኢሳይያስ እብድ ሳይሆን ብልህ ሰው ነው:: ቢያንስ መሸምገል ያውቅበታል:: እራሱንም ያውቃል የሚፈልገውን ጭምር:: ሁሉን ጠላቴ አይልም:: መለሰ ዜናዊ ግን ሁሉ ጠላቱና መለሰን ከነነፍሷ ቢያገኛት የኢትዮጵያ ህዝብ ረጋግጦ ነው የሚገላት::
የኤርትራ ህዝብ ግን ቢያንስ ኢሣያሲን አይገሉትም ምክንያቱም ስለሚወዱት ይሆናል:: ግልጽ ሆኖ ለአገሩም ተቆርቁሮ እንደሚሰራ ያውቃሉ::
እኛስጋ አተደረገ ነው አስበው እንጂ አተረማመሰውን መለሰ ዜናዊ የአልባኒያው የሆጃ የቆሎ ተማሪ ማንን የሚምር መሰለህ:: ከሱጋር የለፋውን ሰውዬ አስበው ሰዬ አብርሃን? የዚያች እስር ቤት ሲሚንቶ ያንን ግዙፍ ጎኑን አድቅቆ እኮ ጨረሰው? ታዲያ መለሰን ደግሞ አንገቱ ላይ ሰንሰለት አስገብቶ እንደ ውሻ እየጎቱቱ ምሳና እራቱን በትንሽ ጣባ መስጠት::
መለሰ ለሰራቸው ግፍ ማን ይሆን ፈርዶ ቅጣቱን የሚሰጠው:: በትንሽ ኔት የመሰለች ሽቦ በአራት ማዕዘን ሰርቶ ቁሽ ብል ያውም ኩርምት ብሎ እንዲቀመጥና በብሔራዊ ሙዚየም ውስጥ ዕሁድ ዕሁድ ህዝብ 5 ብር እየከፈለ በቀን መቶ ሺህ ሰው እንዲጎበኘው:: ቀጥሎም አንድ በትንሿ ስኒ የገብስና የሽምብራ ቆሎና የዝዋይ ወንዝ ውኃ በዋንጫ እየሰጡ ዘለዓለሙን እስከሞተም ድረስ በዚያው እንዲቀጥል ነው:: ያን ጊዜ ያደረሳቸውን ሁሉ ጥፋት አይኑን እያቁለጨለጨ እንዲቀዝም ማድረግ ብቻ ነው::
ቢያንስ በፕሮፌሠር ዶክተር አሥራት ወልደየስ ላይ የፈጸመው የግፍ ግፍ መረሳት ይቻል ይመስልኃልን:: ኢሳይያስ ከመለሰ 108 ጊዜ ይበልጣል እንጂ ግፈኛ አይደለም::ኢሳይያስ ሥልጣኔን አትንኩ እንጂ ህዝቡን ሲበድል አልታዬም:: በየ ዳንሱ ቤት እኮ መለሰ ድርሽ አይልም ኢሳይያስ ያውም በግሩ ነው የፈለገው ቦታ ገብቶ አሮስቶ ቢሪሞ ሰርዶ የሚያዝና ተመግቦ ከፍሎ ተመልሶ የሚሄደው:: ታዲያ የህዝብ ልጅነት ከዚህ የበለጠ ከየት ይመጣል::
ድሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው::
መሸነፍና መታሠር አንገት መድፋት ለህወኃት መሪዎችና ለመለሰና ለነጋ ለበረኸት ይሁን አሜን ለኢትዮጵያ አምላክ ልመናዬ ይድረስልኝ::
ልጁነ1
ከ(ሰሐሊን)
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests