አዲስ አድማስ - 17-12-2005
የአውሮፓ ፓርላማ ሰሞኑን ባሳለፈው ውሳኔ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊ መብት የማስከበር ሃላፊነቱን አልተወጣም ብሎ በማውገዝ እስረኞች ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ጠየቀ። ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖረው የኢኮኖሚና የእርዳታ ግንኙነት የሚወስነው በአውሮፓ ኮሚሽን በመሆኑም ኮሚሽኑ በኢቲዮጵያ መንግስት ላይ ተጽእኖ እንዲያደርግ ከፓርላማው ጥሪ ቀርቦለታል።
Users browsing this forum: No registered users and 1 guest