ኔሽን - 17-12-2005
የኤርትራ መንግሥት በጦርነት አንዳች ዓይነት ድል ለመቀዳጀት እችላለሁ ብሎ ካመነ ጦርነት ከመጀመር ወደኋላ እንደማይል በፍፁም የማያጠራጥር ጉዳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ማክሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት አስታወቁ።
Users browsing this forum: No registered users and 1 guest