የስኒ ውስጥ መአበል ንብ አይገድልም?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የስኒ ውስጥ መአበል ንብ አይገድልም?

Postby Invent » Fri Oct 07, 2005 8:51 am

በ 1997 በተካሄደውና ገዢው ፓርቲ "አሸንፌአለሁ" ባለበት "እንከን የለሹ" "ፍጹም ፍትሀዊ" ምርጫ በህዝብ ዘንድ አመኔታን ያጣው; ከግዜ ወደ ግዜ ውጥረቱ እየጨመረ ቢሆንም ይህ ህዝብ ያለመፍትሄ እስከ መቼ እንደሚቆይ የታወቀ ነገር የለም:: ተቃዋሚዎች የስኒ ውስጥ መአበል ናቸው ያሉት ጠ/ሚ በስህተት ነው ወይስ አውቆት? ይህን እሳቸው ናቸው የሚያውቁት እኛ እስከምናውቀው ስኒ በውስጡ 200ML ወሀ የመያዝ አቀም አለው(የቡና ማለቴ ነው) ይህ ማለት ደገሞ ለአንድ "ንብ" ልክ ባለፈው አሜሪካን(katrina) ን የመታት አወሎነፋስ ማለት ነው:: አለውና ንቦቻችን እንዲህ አይነቱ.....

ይቀጥላል
Invent
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Aug 03, 2005 7:17 am
Location: ethiopia

Postby ትንግርት2 » Fri Oct 07, 2005 8:28 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.......................................ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃልሁ..................
ትንግርት2
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Tue Aug 24, 2004 3:52 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests